NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ዘለንስኪ ለተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ወደ አሜሪካ ሊያቀኑ ነው

የአዲስ አበባ | መስከረም 4 2016| NBC ETHIOPIA- ዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በሚቀጥለው ሳምንት ዋይት ሀውስን ይጎበኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅና ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ጋር እንደሚገናኙ ዘገባዎች አመልክተዋል። ነገርግን ትክክለኛ የጊዜ...

Read more

በዓባይ ግድብ ሃይል የሚያመነጩ ተርባይኖችን ቁጥር 7 ለማድረስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

በዓባይ ግድብ ሃይል የሚያመነጩ ተርባይኖችን ቁጥር 7 ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ በ2014 ዓ.ም ሃይል ማመንጨት ከጀመሩት ሁለት ተርባይኖች በተጨማሪ በያዝነው 2016 በጀት ዓመት...

Read more

የኤቨርተን ክለብ ሽያጭ

አዲስ አበባ | መስከረም 4 2016| NBC ETHIOPIA-የእንግሊዙ ክለብ ኤቨርተን ለአሜሪካው 777 የኢንቨስትመንት ኩባንያ ተሸጠ። ላለፉት 7 አመታት ክለቡን በባለቤትነት ሲያስተዳድሩ የቆዩት  ፋርሃድ ሞሽሪ 94 በመቶ ድርሻውን  መሸጣቸው ተረጋግጧል። የሊጉ...

Read more

ለከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአዲስ አበባ ኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ | መስከረም 4 2016| NBC ETHIOPIA- ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ሰላም እና አብሮነት እንዲጎለብት ፣ በተለያዩ ሰው ተኮር ስራዎች አመራሩንና ህዝቡን በማስተባበር ዝቅ ብለው የነዋሪውን ጥያቄ ለመመለስ...

Read more

ሰንሻይን ፊላንትሮፊ ፋውንዴሽን የአረጋዊያን መንከባከቢያ ማዕከል እየተመረቀ ነው

አዲስ አበባ | መስከረም 3 2016| NBC ETHIOPIA-በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ሰንሻይን በ የተገነባው ሰንሻይን ፊላንትሮፊ ፋውንዴሽን የአረጋዊያን መንከባከቢያ ማዕከል እየተመረቀ ይገኛል። ማዕከሉ ለ730 አረጋዊያን መጦሪያ፣ መጠለያና እንክብካቤ ለማድረግ...

Read more

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከምክትል ዋና ዳይሬክተር ኮሚሽነር ዣሃውይ ዦው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ | መስከረም 3 2016| NBC ETHIOPIA-የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ክቡር ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል፤ የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድርጅት ፕሬዚዳንት በቻይና የሕዝብ ደኅንነት ሚኒስቴር የአለም ዓቀፍ ትብብር...

Read more

የአፍሪካ ልማት ባንክ የ104 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ

አዲስ አበባ | መስከረም 3 2016| NBC ETHIOPIA-የአፍሪካ ልማት ባንክ በምስራቅ ኢትዮጵያ የሃይል አቅርቦትን ለማሻሻል የሚያግዝ የ1 መቶ 4 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ፈንድ ማጽደቁን አስታወቀ። የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ያጸደቀው የገንዘብ...

Read more
Page 246 of 281 1 … 245 246 247 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?