NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ጋር ተወያየ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ሀላፊዎች ጋር ተወያይቷል። YouTube - https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA TikTok - https://www.tiktok.com/@nbcethiopia Facebook - https://www.facebook.com/ethiopiannbc/ Telegram - https://t.me/nbcethiopiatv #NBC_ETHIOPIA #ሆኖ_መገኘት

Read more

ዲጂታል መታወቂያ በሁሉም የትምህርት ተቋማት ዓበይት የማንነት ማረጋገጫ ስርዓት ነው

አዲስ አበባ | መስከረም 2 2015| NBC ETHIOPIA -የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት፤ የትምህርት ሚኒስቴር ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በመተባበር የዲጂታል መታወቂያ ስርዓትን በትምህርት ተቋማት መደበኛ...

Read more

ኢትዮጵያውያን ለሀገርና ለወገን የሚጠቅም ታሪክ መጻፍ ይገባቸዋል

አዲስ አበባ | መስከረም 2 2015| NBC ETHIOPIA- ኢትዮጵያውያን በእያንዳንዱ የሕይወታቸው ምዕራፍና በ365 እያንዳንዱ ቀናት ሽክርክሪት ለሀገር፣ ለወገንና ለዓለም የሚጠቅም ታሪክ ሊጽፉ እንደሚገባ የጥንታዊ መዛግብት ተመራማሪ እና ጸሃፊ ዶክተር ሮዳስ...

Read more

የሃይማኖት አባቶች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ | ጳጉሜ 6 2015| NBC ETHIOPIA –የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ- ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት...

Read more

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ | ጳጉሜ 6 2015| NBC ETHIOPIA -የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለመላው የሀገራችን ህዝቦች፣ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች፣ አባላትና ደጋፍዎች ከሁሉም በማስቀደም እንኳን ከ2015 ዓ.ም ወደ 2016...

Read more

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

አዲስ አበባ | ጳጉሜ 6 2015| NBC ETHIOPIA –ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ "እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ" ሲሉ መልእክት አስተላልፈዋል:: በፈጣሪ ቸርነት 2015ን አልፈን ወደ አዲሱ ዘመን ደርሰናል። ኢትዮጵያ...

Read more

ጳጉሜ 6 የአብሮነት ቀን

አዲስ አበባ | ጳጉሜ 6 2015| NBC ETHIOPIA - አብሮነት የትናንት ማንነታችን፣ የዛሬ ህልውናችን፣ የነገ ዕጣፈንታችን ነው! :- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አብሮነት የትናንት ማንነታችን፣ የዛሬ ህልውናችን፣ የነገ ዕጣፈንታችን መሆኑን የመንግስት...

Read more
Page 247 of 281 1 … 246 247 248 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?