NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ለሰባት ዓመታት የደረቀው የጨርጨር ሀይቅ ትንሳኤ…

አዲስ አበባ | መስከረም 15 2016| NBC ETHIOPIA- ለሰባት ዓመታት ደርቆ የነበረው የጨርጨር ሃይቅ ተመልሶ ወደ ቱሪዝም መስህብነት እየተቀየረ መሆኑን የምዕራብ ሀረርጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የጨርጨር ሃይቅ...

Read more

የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል መግለጫ

አዲስ አበባ | መስከረም 15 2016| NBC ETHIOPIA -የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ፤ ለመላው ሕዝበ ክርሰቲያንና ለመላው ሕዝበ ሙስሊም እንኳን ለመስቀል ደመራና ለመውሊድ በዓላት በሰላም አደረሳችሁ በማለት...

Read more

ከሀሰተኛ የብር ኖት ግብይት  ጥንቃቄ መደረግ አለበት ፡፡

አዲስ አበባ | መስከረም 15 2016| NBC ETHIOPIA - ህብረተሰቡ የበዓል ወቅትን ተጠቅመው በሀሰተኛ የብር ኖት ግብይት ከሚፈጽሙ ወንጀለኞች ሊጠነቀቅ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳስቧል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በመግለጫው፤ በበዓላት...

Read more

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት  አስተላልፈዋል

አዲስ አበባ | መስከረም 15 2016| NBC ETHIOPIA -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እንኳን ለየነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል...

Read more

የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ | መስከረም 15 2016| NBC ETHIOPIA -መስከረም 16 ቀን 2016 ዓ.ም የሚከበረውን የመውሊድ በዓል ምክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ላይ 09 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በመሆኑም...

Read more

ለመስቀል ደመራ በዓል ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች

አዲስ አበባ | መስከረም 15 2016| NBC ETHIOPIA -መስከረም 16 ቀን 2016 ዓ/ም በመስቀል አደባባይ በሚከበረው የደመራ በአል ምክንያት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ስለሚሆኑ አሽከርካሪዎች አማራጭ መንገዶችን...

Read more

መስቀል ከሃይማኖታዊ በዓልነቱ ባሻገር ለሀገር አንድነት ያለው ሚና ትልቅ ነው፡፡

አዲስ አበባ | መስከረም 15 2016| NBC ETHIOPIA -የመስቀል ደመራ በዓል ከሃይመኖታዊ በዓልነቱ ባሻገር ለሀገር አንድነት የሚያበረክተው ሚና ትልቅ በመሆኑ ሊጠበቅ እንደሚገባ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ፍቅር፣...

Read more

የመውሊድ በዓልን በመረዳዳት ማክበር ይገባል፡፡

አዲስ አበባ | መስከረም 14 2016| NBC ETHIOPIA -ሕዝበ ሙስሊሙ የነብዩ መሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) መውሊድ በዓል ሲያከብር ያለውን በማካፈልና በመረዳዳት ሊሆን እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ። የኢትዮጵያ እስልምና...

Read more
Page 241 of 281 1 … 240 241 242 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?