NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ከሃሺሽ የተሠራ ከረሜላ የበሉ ከ60 በላይ ተማሪዎች ሆስፒታል ገቡ

አዲስ አበባ | መስከረም 23 2016| NBC ETHIOPIA- ጃማይካ ውስጥ ሃሺሽ (ካናቢስ) ያለበት ከረሜላ የበሉ ከ60 በላይ ልጆች ሆስፒታል መግባታቸውን የሀገሪቱ የትምህርት ሚኒስትር ገልጿል። ሚኒስትሯ ፋይፋል ዊሊያምስ በኤክስ የማኅበራዊ ትስስር...

Read more

የአውሮፓ ሕብረት ለኢትዮጵያ የልማት አጋር ነው፡፡

አዲስ አበባ | መስከረም 22 2016| NBC ETHIOPIA- የአውሮፓ ሕብረት የተለያዩ የልማት መርሐ-ግብሮችን በማከናወንና በመደገፍ የኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ የልማት አጋር መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ገለጹ። የአውሮፓ ሕብረት የዓለም አቀፍ ትብብር...

Read more

አፍሪካውያን በጋራ መስራት ይጠበቅባቸዋል፡፡

የአፍሪካን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለማረጋገጥ አፍሪካውያን በጋራ መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ። "ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለዘላቂና ፍትሐዊ መጻኢ ጊዜ፤ የአፍሪካ የዘላቂ ልማት ግቦች ትግበራን ማፋጠን" በሚል መሪ ሀሳብ ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ሕብረት አህጉራዊ ጉባኤ...

Read more

የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡

አዲስ አበባ | መስከረም 22 2016| NBC ETHIOPIA- የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ። ኢኒሼቲቩ ኢትዮጵያን፣ ኬንያን፣ ሶማሊያን፣ ጂቡቲን፣ ኤርትራን፣ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳንን በአባልነት ያቀፈ ሲሆን...

Read more

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ100 ህፃናት እስከ ዩኒቨርስቲ ድረስ ለማስተማርና ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ | መስከረም 22 2016| NBC ETHIOPIA -"አንድ ቤተሰብ ፤ ለአንድ ህፃን" በሚል መሪ ቃል 100 ህፃናትን እስከ ዩኒቨርስቲ ድረስ ለማስተማርና ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችል መርሃ ግብር አካሂደናል። እናት ልጇ...

Read more

የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከተለያዩ የውጭ ሀገራት ጋር እየሰራ ነው፡፡

አዲስ አበባ | መስከረም 22 2016| NBC ETHIOPIA -የውጭ አገራት የስራ ስምሪት የሀገርን ፍላጎትና የዜጎችን ተጠቃሚነት ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን ከተለያዩ አገራት ጋር እየሰራ መሆኑን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ። ሁለተኛው አህጉር...

Read more

ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ሕብረት አህጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡

አዲስ አበባ | መስከረም 21 2016| NBC ETHIOPIA- ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የሚካሄደው ይህ ጉባኤ " ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለዘላቂና ፍትሐዊ መጻኢ ጊዜ የአፍሪካ የዘላቂ ልማት ግቦች ትግበራን ማፋጠን" በሚል...

Read more

በኮቪድ-19 የክትባት አስተዋፅዖ ያበረከቱ ተመራማሪዎች ኖቤል ተሸልመዋል

አዲስ አበባ | መስከረም 21 2016| NBC ETHIOPIA-በካሮሊንስካ ኢንስቲትዩት የሚገኘው የኖቤል ጉባኤ ለካታሊን ካሪኮ እና ድሩ ዌይስማን በኮቪድ-19 ላይ ውጤታማ የሆኑ የኤምአርኤን ክትባቶችን በመፍጠር የ2023 የኖቤል ሽልማት በፊዚዮሎጂ ወይም በህክምና...

Read more

4ተኛው ሀገር አቀፍ የአፍላ ወጣቶች እና የወጣቶች ጤና ፎረም የመክፈቻ መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ | መስከረም 21 2016| NBC ETHIOPIA-የጤና ሚኒስቴር ከባለድርሻ እና አጋር አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው 4ተኛው ሀገር አቀፍ የአፍላ ወጣቶች እና የወጣቶች ጤና ፎረም የመክፈቻ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ...

Read more
Page 239 of 281 1 … 238 239 240 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?