አዲስ አበባ | መስከረም 22 2016| NBC ETHIOPIA- መጪው ሀገር አቀፍ ምክክር በአጨቃጫቂ ጉዳዮች ላይ መግባባትን ለማምጣት በምናደርገው የጋራ ጥረት ወሳኝ ምዕራፍ እንደሚሆን አምናለሁ። ዛሬ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አባላትን አግኝቼ ሥራዎቻቸው ስላሉበት ደረጃ ተወያይተናል።


YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












