NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትግርኛ ቋንቋ ያስተላለፉት መልዕክት

ብመሰረት ሕገ መንግስቲ  ፌዴሪኢ 62 (9) ፣ ብኣወጅ 359/1995 ኣንቀጽ 15(3) ን ደንቢ ቁጥር 533/2015 ከምኡ ድማ ስምምዕ እማመ ሰላም ፕሪቶርያን፣ ኣይተ ጌታቸው ረዳ ንዝሓለፉ ኽልተ ዓመታት ፕረዚደንት ጊዝያዊ ምምሕዳር...

Read more

የኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 402 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረከበ

::::::::::::::::::::::::::::::::::: የኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 402 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች በሻሸመኔ ከተማ አስረክቧል፡፡ ትራክተሮቹን የተረከቡት አርሶ አደሮች፣ የኅብረት ሥራ ማኅበራትና ዩኒየኖች፤ ለክልሉ መንግሥት ባቀረቡት ጥያቄ ቀድመው በቆጠቡት መሠረት መሆኑ ተገልጿል፡፡...

Read more

በአቶ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ በአለምአቀፉ ፓርላማ ህብረት ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ነው

:::::::::::::::::::::::::::::::::::: በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር የተመራ የፓርላማና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የልዑካን ቡድን በ150ኛው አለም አቀፍ የፓርላማ ህብረት (አይፒዩ) ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኡዝቤኪስታን፣ ታሽከንት ከተማ ይገኛል፡፡ በጉባኤው...

Read more

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ31 ሳምንት ጨዋታዎች ነገ ከምሳ ሰዓት ጀምሮ መደረጋቸውን ይጀምራሉ

:::::::::::::::::::::::::::::::: 8፡30 ሲል በጉዲሰን ፓርክ ኤቨርተን አርሰናልን የሚያስተናግድበትብ ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል። ቡካዮ ሳካ ከረጅም ጊዜ ጉዳት በኋላ ተመልሶ በፉልሃሙ ጨዋታ ግብ ማስቆጠሩ ለቡድኑ መነቃቃትን ቢፈጥርም፣ ተከላካዩ ማግሃሌሽ እስከ ውድድር አመቱ...

Read more

የአዲስ አበባ ፖሊስ በሌብነት ላይ እየወሰደ ያለው እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

:::::::::::::::::::::::::::::::: በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ኤርጌኖ የተባለው የፖሊስ አባል በፖሊስ ተሽከርካሪ ውስጥ ሆኖ ሁለት መቶ የብር ኖት ሲቀበል የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በማህበራዊ ሚዲያ...

Read more

3ኛው የፓርላማ ዜጎች ፎረም እየተካሄደ ነው

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ "ሕገ መንግሥትና ሕገ መንግሥትታዊነት በኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሐሳብ ሦስተኛው የፓርላማ የዜጎች ፎረም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ በምክር ቤቱ...

Read more

የሹዋሊድ በአልን በስኬት ማጠናቀቅ የሚያስችል አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል – የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የሹዋሊድ በአልን በስኬት ማጠናቀቅ የሚያስችል አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ረምዚ ሱልጣን እንደገለጹት በክልሉ ከነገ ጀምሮ የሚከበረው የሹዋሊድ በአል በስኬት ማጠናቀቅ የሚያስችል...

Read more

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተመዘገቡ ውጤቶችን የሚያሳይ የፎቶ አውደ ርዕይ ተከፈተ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 7 የለውጥ ዓመታት የተመዘገቡ ውጤቶችን የሚያሳይ የፎቶ አውደ ርዕይ በኦሮሞ ባህል ማዕከል ተከፈተ። በዐውደ ርዕዩ መክፈቻ ላይ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)፥የጨፌ ኦሮሚያ አፈ...

Read more

የቱሪዝም ፖሊሲ ረቂቅ ሰነድ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

:::::::::::::::::::::::::::::::::::: የቱሪዝም ሚኒስቴር በቱሪዝም ፖሊሲ ረቂቅ ሰነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመወያየት ላይ ነው። በመድረኩ የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ታድመዋል። የቱሪዝም...

Read more
Page 139 of 282 1 … 138 139 140 … 282

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?