Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

በአቶ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ በአለምአቀፉ ፓርላማ ህብረት ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ነው

April 7, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

::::::::::::::::::::::::::::::::::::

በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር የተመራ የፓርላማና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የልዑካን ቡድን በ150ኛው አለም አቀፍ የፓርላማ ህብረት (አይፒዩ) ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኡዝቤኪስታን፣ ታሽከንት ከተማ ይገኛል፡፡

በጉባኤው ላይ ኢትዮጵያን በመወከል ንግግር ያደረጉት አቶ አገኘሁ ተሻገር፤ ኢትዮጵያ በህብረቱ ውስጥ ያላትን አጋርነት አጠናክራ ለመቀጠል ቁርጠኛ መሆኗን ገልጸዋል፡፡

ለ2030 የዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት ሁሉም የሚመለከታቸው አካላት አለማቀፍ ትብብሮችን ማጠናከር እንዳለባቸውም አሳስበዋል።

ኢትዮጵያ ሰላምና ብልጽግናን በአገር አቀፍ ደረጃ ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ እውን ለማድረግ ራዕይ ያላት አገር መሆኗን ያነሱት አቶ አገኘሁ፤ ሃገሪቱ ከ2030 የዘላቂ ልማት ግቦች እና ከአፍሪካ አጀንዳ 2063 ጋር የተጣጣመ የ10 ዓመት አገራዊ የልማት ዕቅድ አውጥታ እየሰራች እንደምትገኝ አብራርተዋል።

ሃገሪቱ ባለፉት ተከታታይ አመታት ባደረገችው ጥረት ከ40 ቢሊየን በላይ ችግኞችን በመትከል የአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም እንዲሳካ እየሰራች መሆኗን ገልፀዋል።

የሚሊኒየሙ የዘላቂ ልማት ግቦች እንዲሳኩ ኢትዮጵያ የተለያዩ ፖሊሲዎች፣ ፕሮግራሞችና የህግ ማዕቀፎችን መርምሮ በማፅደቅ፣ ክትትልና ድግፍ በማድረግ ፓርላማው የሚጠበቅበትን ኃላፊነት እየተወጣ እንደሚገኝም አንስተዋል፡፡

የፌዴራል መንግሥት ድጎማ በጀት ለክልሎች የተመጣጠነ እንድገት በመመደብ ሥልጣን የተሰጠው ለፌዴሬሽን ምክር ቤት መሆኑን እና የክልሎች የመሰረተ ልማት ስርጭት ፍትሃዊነት እንዲረጋገጥ እየሰራ መሆኑን ጠቅሰው፤ ይህም የመሠረታዊ ፐብሊክ ሰርቪስ አገልግሎትን በማስፋፋት ረገድ ልዩ ትኩረት ተሰጥተው እየተሠራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ኢትዮጵያ ጠንካራ የፓርላማ ቁጥጥር እና የህግ አውጭ እርምጃዎችን ለማሳደግ በቁርጠኛነት እየሰራች መሆኑን መግለጻቸውን ከምክር ቤቱ የተገኘ መረጃ ያመለክታል።

ShareTweetShare
Previous Post

ካዛብላካ የሞሮኮ ታሪካዊ እና የንግድ ከተማ! | NBC_ቅዳሜ ‪‬

Next Post

በጣሊያን ሴሪ ኤ ዛሬ ምሽት ቦሎኛ ከ ናፖሊ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
በጣሊያን ሴሪ ኤ ዛሬ ምሽት ቦሎኛ ከ ናፖሊ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል

በጣሊያን ሴሪ ኤ ዛሬ ምሽት ቦሎኛ ከ ናፖሊ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ሆኗል

ታዋቂው ሙዚቀኛ ከመድረክ ለምን ጠፋ? _የቴዲን ኮንሰርት ሰርቸለታለሁ!  NBC_እሁድ

ታዋቂው ሙዚቀኛ ከመድረክ ለምን ጠፋ? _የቴዲን ኮንሰርት ሰርቸለታለሁ! NBC_እሁድ

የኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 402 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረከበ

የኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 402 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረከበ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?