ፔድሮ ኔቶ በዛሬው ቼልሲ ከፓልሜራስ በሚያደርገው ጨዋታ ላይሰለፍ ይችላል
NBC Ethiopia ቼልሲ ከፓልሜራስ ጋር በሚያደርገው የክለቦች የዓለም ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ የፔድሮ ኔቶን የመሰለፍ አለመሰለፍ ዉሳኔ ለእራሱ ለተጫዋቹ ትቶለታል። ፖርቱጋላዊው አጥቂ በክለብና የብሔራዊ ቡድን አጋሩ እንዲሁም የቅርብ ጓደኛው ዲዮጎ...
Read moreNational Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
NBC Ethiopia ቼልሲ ከፓልሜራስ ጋር በሚያደርገው የክለቦች የዓለም ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ የፔድሮ ኔቶን የመሰለፍ አለመሰለፍ ዉሳኔ ለእራሱ ለተጫዋቹ ትቶለታል። ፖርቱጋላዊው አጥቂ በክለብና የብሔራዊ ቡድን አጋሩ እንዲሁም የቅርብ ጓደኛው ዲዮጎ...
Read moreNBC Ethiopia ሩሲያ በሰው አልባ አውሮፕላኖች እና በሚሳኤሎች በመታገዝ በኪዬቭ ላይ ጥቃት ፈጸመች፡፡ ሩሲያ 550 ሰው አልባ አውሮፕላኖችን እና ሚሳኤሎችን የተጠቀመች ሲሆን ከነዚም መካከል 11 ሚሳኤሎችን እና ሻሂድ ድሮኖች እንደሚገኙበት...
Read moreNBC Ethiopia የሰሜን አየርላንዱ ክለብ ግለናቨን አጥቂ ክሪስቶፈር አትኸርተን ለምዕራብ ለንደኑ ክለብ ፊርማውን አኑሯል። የ16 ዓመቱ ታዳጊ በመስከረም 2022 በ13 ዓመት ከ329 ቀን ዕድሜው ለግለናቨን ዋናው ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን በማድረግ...
Read moreNBC Ethiopia ሩሲያ ለአፍጋኒስታኑ የታሊባን መንግስት ዕውቅና በመስጠት የመጀመሪያዋ አገር ሆነች፡፡ ሞስኮ ታሊባንን በከፍተኛው ፍርድ ቤቷ ሚያዚያ ላይ ከሽብርተኛ ዝርዝር ማስወጣቷ ይታወሳል፡፡ ውሳኔው ቀጠናዊ ተጽዕኖ ፈጣሪነቷን ለማሳደግ ለሩሲያ ዕድል ይፈጥርላታል...
Read moreNBC Ethiopia "ዶዶ ማያና" በሚል የቅጽል ስሙ የሚታወቀው የ61 ዓመቱ ታሪካዊ ተጫዋች፣ ለረዥም ጊዜያት በህመም ሲሰቃይ ቆይቶ ዛሬ ህይወቱ እንዳለፈ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ፒተር ሩፋይ ለ20 ዓመታት በዘለቀው የእግር ኳስ...
Read moreNBC Ethiopia የአሜሪካ ኮንግረስ ለፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትልቁ ድል ነው የተባለውን አወዛጋቢ ውሳኔ አሳለፈ። ኮንግረሱ ያሳለፈው ውሳኔ አብዛኛውን ግብር ቅነሳ ቋሚ አድርጎ የሚያስቀጥል፣ለድንበር ደህንነት፣ለመከላከያ እና ሀይል ምርት ወጭ የሚጨምር አሊያም...
Read moreNBC Ethiopia ፍልስጤማዊው እግር ኳስ ተጫዋች ሙሀናድ አል-ሊሊ እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት ህይወቱ ማለፉ ተዘግቧል። ናዲ ካሃዳማት አል-ማጋዚ ለተባለው ክለብ አምበል ጭምር የነበረው ተጫዋቹ፣ ከጥቂት ቀናት በፊት የእስራኤል ሀይሎች ማዕከላዊ...
Read moreNBC Ethiopia በጉሮሮዋ ላይ የተጣበቀውን የዓሣ አጥንት በአጋጣሚ የዋጠችው ታይላንድዊ ሴት ማውጣት ሳትችል በመቅረቶ ህይወቷ ላይ አደጋን ጥሏል። ሳንግ ላን ለሚዲያዎች እንደገለጸችው የአሳ ሾርባ እየተመገበች በነበረበት ወቅት በአጋጣሚ የዓሳ አጥንት...
Read moreNBC Ethiopia የዩጋንዳ ወታደራዊ ሄሊኮፕተር በሶማሊያ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ ተከሰከሰች። ሄሊኮፕተሯ ውስጥ ስምንት ሰዎች እንደነበሩም የሶማሊያ ዜና ምንጮች አስነብበዋል። የአደጋው መጠን ምን ያህል ነው ስለሚለው ጉዳይም ዝርዝር ማብራሪያ እስካሁን አልወጣም።...
Read moreNBC Ethiopia ሊቨርፑል በመስመር አጥቂው ልዊዝ ዲያዝ ዝውውር ጉዳይ ከባየርን ሙኒክ ጋር ድርድር የመቀመጥ ፍላጎት እንደሌለው ኢኤስፒኤን ዘግቧል። የመርሲሳይዱ ክለብ ኮሎምቢያዊውን ኢንተርናሽናል በዚህ ክረምት የመልቀቅ ምንም ፍላጎት የለውም ተብሏል። ለባየርን...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.