ሊያ ክብሮም

ሊያ ክብሮም

የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ለድርድር ቱርክ ገብተዋል።

::::::::::::::::::::::::::::::::::::: የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ከሩሲያ ባለስልጣናት ጋር ለመደራደር ነዉ ወደ አንካራ ያቀኑት። ዘለንስኪ አንካራ እንደደረሱ በአውሮፕላን ማረፊያው በሰጡት መግለጫ፤ "እኔ ለድርድር ተገኝቻለሁ ሩሲያ በምን ዓይነት ደረጃ እንደምትገኝ የምናየዉ ይሆናል"...

Read more

“ወደ ፍጻሜው ለማለፍ ተዓምራዊ አጋጣሚዎች ያስፈልጉናል” ዴክላን ራይስ

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ በፓርክ ደ ፕሪንስ ፒኤስዤ ከአርሰናል ምሽት 4 ሰዓት ይጨወታሉ። በኤምሬትስ በተደረገው የመጀመሪያው ዙር ጨዋታ የፓሪሱ ቡድን 1-0 በሆነ ጠባብ ውጤት ማሸነፉ የምሽቱን...

Read more

″ዳግም በስልጣን ላይ የመቆየት እቅድ የለኝም″ ትራምፕ

:::::::::::::::::::::::::::::::::: ዳግም ወደ ስልጣን የመጡት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሶስተኛ ጊዜ በምርጫ እንደማይሳተፉ አስታወቁ፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ለሶስተኛ ጊዜ የስልጣን ዘመናቸው የማራዘም እቅድ እንዳላቸው መግለፃቻው የሚታወስ ሲሆን አሁን ህገ መንግስታዊ ወሰንን...

Read more

በስፔንና በፖርቹጋል ያጋጠመው ከፍተኛ የሀይል መቆራረጥ በርካታ ጥያቄዎችን እያስነሳ ነው ተባለ፡፡

የመብራት መቆራረጡ በመላው ስፔን እና ፖርቹጋል በአስር ሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ሰዎች ፈታኝ የሆነ ሲሆን በከፊል ወደነበረበት መመለሱ ተገልጿል፡፡ የሀይል መቆራረጡ ቢስተካከልም ይህን ከፍተኛ የመብራት መቆራረጥ ያስከተለው ምክንያት ምን እንደሆነ ጥያቄዎች እየተነሱ...

Read more

በህንድ ካሽሚር በቱሪስቶች ላይ በደረሰ ጥቃት 26 ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ፡፡

:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: በህንድ በምትተዳደረው ካሽሚር ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ 26 ሰዎች የሞቱ ሲሆን ጥቃቱ በቅርብ ጊዜ ከደረሱት ሁሉ አስከፊው መሆኑን የህንድ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የካሽሚር አማፂ ቡድን በማህበራዊ ሚዲያ ባስተላለፈው መልእክት ለጥቃቱ ሃላፊነቱን...

Read more

አሜሪካ ወደ 30 የሚጠጉ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ኤምባሲዎቿንና ቆንስላዎቿን ልትዘጋ መሆኑ ተገለፀ፡፡

የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር፤ ኤምባሲዎችን እና ቆንስላ ፅህፈት ቤቶችን ለመዝጋት ማቀዱን ሲኤንኤን የሀገሪቱን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ሰነድ ጠቅሶ አስነብቧል፡፡ ሰነዱ 10 ኤምባሲዎችን እና 17 ቆንስላዎች እንዲዘጉ የሚመክር ሲሆን አብዛኛዎቹ በአውሮፓ...

Read more

ሀገር ዓቀፍ የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ወርን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ዘንድሮ ለ 23ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ በተለያዩ መርሀ ግብሮች እንደሚካሄድ ተገለፀ። ጤና ሚኒስቴር ከኒያ ፋውንዴሽን ጋር  በመተባበር በየዓመቱ የሚካሄደውን የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር በተለያዩ ፕሮግራሞች ለማካሄድ...

Read more

የከባድ ሚዛን ቦክሰኛዉ ታዋቂው ጆርጅ ፎርማን በ76 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

።።።።።።።።።።።።።።።።። ቢግ ጆርጅ በመባል የሚታወቀው አሜሪካዊው ጆርጅ በስፖርቱ እጅግ አስደናቂ ስራዎችን በመስራት በ19 አመቱ በ1968 የኦሎምፒክ ወርቅን በማሸነፍ እና የአለምን የከባድ ሚዛን ዋንጫ በ21 አመት ልዩነት ሁለት ጊዜ በማግኘት ዝናን...

Read more

በሰሜን ምዕራብ ቱርክ ስኪ በተባለ ሆቴል በደረሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ 10 ሰዎች ሲሞቱ 32 ሰዎች መቁሰላቸውን የሀገሪቱ ባለስልጣናት ገለፁ፡፡

ከተጎጂዎቹ መካከል ሁለቱ በድንጋጤ ከህንጻው ላይ ዘለው ከወጡ በኋላ ህይወታቸው ማለፉን የሆቴሉ ባለቤት ገልፀው በሆቴሉ 234 እንግዶች እንደነበሩ ተናግረዋል፡፡ የሆቴሉ ውጫዊ ክፍል በእንጨት መሰራቱ የእሳቱን ስርጭት እንዲፋጠን እንዳደረገው የሆቴሉ ሰራተኞች...

Read more
Page 1 of 3 1 2 3

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?