፨ ፨ ፨ ፨ ፨፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ነሐሴ 30 2016| NBC ETHIOPIA-የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቻይና-አፍሪካ ጉባዔ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓትን መካፈላቸውን ገለፀ።

ቻይና ከአፍሪካ ጋር ላላት ትብብር አስር ዘርፎችን ይፋ ማድረጓ የተገለጸ ሲሆን፤ ከነዚህም ንግድ፣ ኢንደስትሪ ፣ ጤና፣ ግብርና፣ መገናኛ አውታሮች ልማት፣ አረንጓዴ ልማት እና ደኅንነት እንደሚገኙበት ፤ እነዚህ መስኮች ኢትዮጵያ ከትብብር ማህቀፉ እንድትጠቀም የሚያስችሉ መሆናቸውም በመረጃው አመላክቷል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












