፨ ፨ ፨ ፨ ፨፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ነሐሴ 30 2016| NBC ETHIOPIA-የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ 47ኛውን የምስራቅ ዕዝ የምስረታ ክብረ በዓልን ለመታደም ጅግጅጋ ገብተዋል።

ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ጅግጅጋ ሲደርሱ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድን ጨምሮ የሠራዊቱና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
47ኛው የምስራቅ ዕዝ የምስረታ ክብረ በዓል በተለያዩ ሁነቶች እስከ ጳጉሜ 02 ቀን እየተከበረ እንደሚቆይ ኢዜአ ዘግቧል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












