Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Health

አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ ያደረጉ ትምህርት ቤቶች

May 24, 2024
in Health, News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ግንቦት 16 2016| NBC ETHIOPIA-አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ ያደረጉ ትምህርት ቤቶች በበቂ ሁኔታ አለመኖር የቀለም ትምህርት በተሳለጠ ሁኔታ እንዳይዳረስ ፈተና ከሆኑ ጉዳዮች መካከል ይጠቀሳል፡፡ ይህንን በመገንዘብ የአካል ጉዳተኞችን ታሳቢ በማድረግ ከተገነቡ ምርጥ የአይነስውራን ትምህርት ቤቶች ለዛሬ የተወሰኑትን እንንገራችሁ፡፡

በሀገር አሜሪካ የመጀመሪያው የአይነ ስውራን ትምህርት ቤት እንደሆነ ይነገርለታል፡- Perkins School for the Blind ትምህርት ቤት ፡፡

ምስረታውን  እ.ኤ.አ በ1829 ያደረገው ትምህርት ቤቱ፣ ወደስራ ከገባበት  ጊዜ ጀምሮ በዋናነት የእይታ ችግር ያለባቸው በተጨማሪም የመስማት ችግር እንዲሁም ተጨማሪ የአካል ጉዳት ያለባቸውን ህጻናት ተቀብሎ እያስተማረ ይገኛል ፡፡ ትምህርት ቤቱ ከአሜሪካ ባሻገር በሌሎች 100 ሀገራት አካል ጉዳት ያለባችው ህጻናት እና ወጣቶችን ለማብቃት እየሰራ ሲሆን፣ ተማሪዎቹ ከዘመኑ ቴክኖሎጂ እኩል እንዲራመዱ የቴክኖሎጂ ማዕከል ገንብቶ በማሰልጠን ላይ ይገኛል፡፡

ትምህርት ቤቱ ከመደበኛው ትምህርት ባሻገር የግብረገብ ፣ የስነ ልቦና እና የተለያዩ ማህበራዊ ትምህርቶች ይሰጣል፡፡ሌላኛው በአሜሪካ የሚገኘው Indiana School For The Blind የተሰኘው ትምህርት ቤት ሲሆን፣

በተመሳሳይ እይታ ችግር ያለባቸውን እና ሌሎች አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ተቀብሎ የሚያስተምር ትምህርት ቤት ነው ፡፡ ትምህርት ቤቱ ከሌሎቹ በተለየ የራሱን የትምህርት ካሪኩለም ቀርጾ የሚንቀሳቀስ ሲሆን፣ እድሜያቸው ከ ሶሰት እስከ 22 አመት ያሉ ህጻናትና ወጣቶችን ተቀብሎ ከ መዋለህጻናት እስከ ሁለተኛ ደረጃ ድረስ ያስተምራል፡፡ የትምህርት አሰጣጡ በአብዛኛው የተግባር እንቅስቃሴን ያካተተ ከመሆኑ በዘለለ በከፍተኛ በሰለጠኑ መምህራን የሚሰጥ ነው፡፡ በትምህርት ቤቱ፣ ተማሪዎች ማህበራዊ እና የእርስበእርስ ግንኙነት ለማጎልበት ዋናን ጨምሮ  የተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ይሰራሉ ፡፡ ለተማሪዎች ምቹ የሆነ ስፍራም የተመቻቸለትመሆኑ ከእውቅ የአይነስውራን ትምህርት ቤቶች እንዲመደብ አድርጎታል፡፡

በሀገረ ህንድ የሚገኘው Sri Rakum School for the Blind  ትምህርት ቤት፡፡

ትምህርት ቤቱ ከማዋለ ህጻናት ጀምሮ እስከ ድህረ ምረቃ ያለምንም ክፍያ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን የሚያገለግል እውቅ የአይነ ስውራን ትምህርት ቤት ሲሆን፣  የትምህርት አሰጣጡም ከመሰረታዊ በብሬይል ማንበብ ጀምሮ የተለያዩ ስልጠናዎችን ያካተተ ነው፡፡ በርካታ ዜጎቿ የእይታ ችግር ካለባቸው ሀገራት ከቀዳሚዎቹ በምትጠቀሰው ህንድ 247 የአይነ ስውራን ትምህርት ቤቶች ያሉ ሲሆን፣ Sri Rakum School for the Blind ከቀዳሚዎቹ መካከል ነው፡፡

Texas School For The Blind and Visually Impaired  ትምህርት ቤት፡፡



በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት የሚገኘው ትምህርት ቤቱ፣ በአሁን ወቅት ከ 11ሺ በላይ ማየት እና መስማት
የተሳናቸው  ተማሪዎችን  እያስተማረ ይገኛል፡፡
የትምህርት
አሰጣጥ ሂደቱም መደበኛ የትምህርት ስርአቱን ጨምሮ በበይነ መረብ የሚሰጥ ከመሆኑ ባለፈ የተለያዩ ስልጠናዎችን ያካተተ ነው ፡፡  ትምህርት ቤቱ በዘርፉ የሚስተዋለውን ችግር ለመቅረፍ በርካታ ስራዎችን በመስራት
ላይ ሲሆን፣ በሚሰጠው አገልግሎት እውቅናን በማትረፍ ቤቶች የአይነስውራን ትምህርት መሆን ችሏል፡፡
ወደ አህጉረ አፍሪካ ስንመጣበደቡብ አፍሪካ የሚገኘው ፕሪንሾፍ የአይነስውራንትምህርት ቤት በጉልህ ይታወቃል፡፡ ትምህርት ቤቱ በከፊል ማየት የተሳናቸውን እና ሙሉ በሙሉ እይታቸውን ያጡ ተማሪዎችን ያካተተ
ነው፡፡
ትምህርት ቤቱ ከመሰረት ትምህርትእስከ 12ኛ ክፍል ድረስ የሚያስተምር ሲሆን፣የትምህርት አሰጣጡም በተለያዩ መርጃ መሳሪያዎች የታገዘ ነው፡፡ ከተለያዩ  የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ተማሪዎችም በዚሁ ትምህርት ቤት ትምርታቸውን ለመከታተልያቀናሉ፡፡ከማየት ችግር በተጨማሪ ሌላየአካል ጉዳትያለባቸው ተማሪዎችም በልዩ ትምህርት ክፍል ውስጥ ይስተናገዳሉ።

በ-የአብስራ ብርሃኑ

ShareTweetShare
Previous Post

3ተኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሊካሄድ ነው

Next Post

የፓፓዋ ኒው ጊኒ የመሬት መንሸራትት አደጋ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የፓፓዋ ኒው ጊኒ የመሬት መንሸራትት አደጋ

የፓፓዋ ኒው ጊኒ የመሬት መንሸራትት አደጋ

 አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

 አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

የአየር ንብረት ለውጥ በትምህርት ዘርፉ ያሳደረው ጫና

የአየር ንብረት ለውጥ በትምህርት ዘርፉ ያሳደረው ጫና

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?