፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 16 2016| NBC ETHIOPIA-በሱዳን በተፈጠረው ቀውስ ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ስደተኞች በተገቢው ሁኔታ ለማስተናገድ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ምልከታ ተደርጎባቸዋል፡፡
-የጤና ሚኒስቴር የወባ ቁጥጥርና ማጥፋት ተግባራት ላይ ከዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት የወባ በሽታ መርሃ ግብር ተወካዮች ጋር ተወያየ።
-ሶስተኛው ዙር የብሄራዊ የሳይበር ታለንት ውድድር ምዝገባ ከዛሬ ጀምሮ እንደሚካሄድ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታወቀ።
-የአዲስ አበባ ከተማ 9ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ ፈጠራ አውደ ርዕይ “በፈጠራ ስራ የዳበረ ትውልድ ሁለንተናዊ እድገትና ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል መካሄድ ጀመረ።
-የኢትዮጵያ የብሪክስ ብሔራዊ የሚኒስትሮች አስተባባሪ ኮሚቴ ሁለተኛ ስብሰባውን ዛሬ ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም አካሂዷል።
-በ2016 ዓ.ም የተቀናጀ የመኸር ወቅት የግብርና ልማት ንቅናቄ 540ሺህ ሄክታር መሬት በማልማት 47 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ዕቅድ መያዙን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












