Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

April 26, 2024
in News, Technology
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram
የዩቲዩብ የመጀመሪያ ቪድዮ
፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 18 2016| NBC ETHIOPIA- በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን የህይወት ጉዞን ማሳየት የቻለ መተግበሪያ ሲሆን ፣ ሰዎች የሚፈልጉትን ነገር በእጃቸው በቀላሉ እንዲያገኙም አስችሏልየዩቲዩብ መተግበሪያ፡፡
 ዩቲዩብ እ.ኤ.አ በ2005 ፣ ስቲቭ ቼን፣ ቻድ ሃርሊ እና ጃዌድ ካሪም በተባሉ የቀድሞ የአሜሪካ የኢ-ኮሜርስ ኩባንያ ሰራተኞች ነበር የተዋወቀው፡፡
የመጀመሪያው ተንቀሳቃሽ ምስል የተለቀቀውም ከዛሬ 19 አመታት በፊት ነበር፡፡የመተግበርያው ጅማሮ ሰዎች በእለት ተእለት የሚያልከናውኗቸውን ተግባራት ለሌሎች ለማጋራት እና  ልምድ ለመቀስም በማለም ታሳቢ ያደረገ ነበር ፡፡ 
በዩቲዩብ መተግበሪያ የመጀመሪያውን ውሎ ለተመልካቾች ያደረሰው ግለሰብ ከመስራቾቹ አንዱ ጃዌድ ካሪም ነበር፡፡ ከ 19 አመታት በፊት የተለቀቀው ተንቀሳሽ ምስልም 19 ሰከንድ እርዝማኔ ነበረው፡፡
ተንቀሳቃሽ ምስሉ በመተግበሪያው የተለቀቀውም እ.ኤ.አ ሚያዚያ 23 ልክ ነበር፡፡"Me at the zoo" የሚል ርእስ ያለው የመጀመሪያው ተንቀሳቃሽ ምስል ጃዌድ በካሊፎርኒያ ሳንዲያጎ መካነ አራዊት ውስጥ የነበረውን የቀን ውሎ የሚያሳይ ነው፡፡

ተንቀሳቃሽ ምስሉም ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያገኘው እና ሌሎች ተንቀሳቃሽ ምስሎች እንዲለቀቁ በሩን የከፈተ ነበር፡፡

ሚያዚያ 23 My Snowboarding Skillz የተሰኘው ሁለተኛ ቪዲዮ ሊለቀቅ ችሏል፡፡ ቪዲዮውን 4.1 ሚሊየን ሰዎች ተመልክተውታል፡፡ በማግስቱ ሚያዝያ 24 የተለቀቀው ቪዲዮ Tribute' የተሰኘ ሲሆን 3.1 ሚሊየን እይታን አግኝቷል፡፡
 Premature Baldness በሚያዝያ 28 እንዲሁም Carrie Rides a Truck ኤፕሪል 30 በ2005 ዓ.ም በዩቲዩብ የተለቀቁ ሲሆን፣ 611ሺ እና 546ሺ እይታወችን ማግኘት የቻሉሉ ቀደምት ተንቀሳቃሽ ምስሎች ናቸው፡፡ 
 
ከ310 ሚሊዮን በላይ እይታዎችን መሰብሰብ የቻለው የመጀመሪያው ቪዲዮ እስከዛሬ ድረስ በካሪም ቻናል የሚገኘው ብቸኛው ቪዲዮ በመሆን ከአስርት አመታት በላይ ማስቆጠር ችሏል፡፡ 
ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ብቸኛው ሰዎች የእለት ተእለት የአኗኗር ዘያቸውን የሚያጋሩበት መተግበሪያ በመሆን በየቀኑ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች መተግበሪያውን መጠቀም ጀምረዋል፡፡
 በ3ቱ የቀድሞ የአሜሪካ የኢ-ኮሜርስ ኩባንያ ፔይ ፓል ሰራተኞች የተፈጠረው ዩቲዩብ ከአንድ አመት በኋላ እ.ኤ.አ በ2006 ለ ለጎግል ኩባንያ ተሸጠ ፡፡
ዋና መሥሪያ ቤቱ በሳን ብሩኖ፣ ካሊፎርኒያ ያደረገው የዩቲዩብ ኩባንያ በአሁኑ ሰዓት እጅግ ተወዳጅ ከሆኑ መተግበሪያዎች መካከል ተጠቃሽ ነው፡፡  
 እ.ኤ.አ. በ2023 2.49 ቢሊዮን ተጠቃሚዎች እንዳሉት ሪፖርቶች ይጠቁማሉ፡፡ ይህም Google እና Facebook በመከተል በዓለም ላይ ካሉት በጣም ተወዳጅ እና ከፍተኛ ተጠቃሚዎች ካሏቸው መተግበሪያዎች አንዱ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ 
 
 
 
Tags: youtubeYouTube first video
ShareTweetShare
Previous Post

የአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ዘርፍ የ9 ወራት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ

Next Post

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
51
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

ሜታ ኩባንያ ያጋጠመው ፈተና

ሜታ ኩባንያ ያጋጠመው ፈተና

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?