፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 15 2016| NBC ETHIOPIA-ከመስኖ ስንዴ ልማት ጎን ለጎን ወቅታዊ የበልግ እርሻ ስራ በስፋት እየተከናወነ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
-የአውሮፖ ህብረት ኮሚሽን በኢትዮጵያ የጤናውን ዘርፍ ለማጠናከር የሚያከናውነው ስራ የሚያበረታታ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ተናገሩ፡፡
-15ኛው የአፋር ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ አዲስ አበባ ገቡ።
-“የባሕር መውጫና ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሃሳብ የባሕር በር አጠቃቀም ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው።
-የፕላስቲክ ውጤቶች በአካባቢ ብክለት ላይ የሚያስከትሉትን ተጽዕኖ ለመከላከል በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የሲዳማ ክልል አስታወቀ፡፡
-10ኛው የአፍሪካ ዘላቂ ልማት ቀጣናዊ ፎረም (ARFSD-10) እየተካሄደ ነው፡፡
-የትምህርት ሚኒስቴር ሬሚዲያል ፈተና ከሰኔ ወር መጀመሪያ እስከ 15 ባሉት ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv











