Wednesday, November 18, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Hard Talk

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
in Hard Talk, Politics
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

“ፋኖ ለአማራ ሕዝብ አደገኛ ነቀርሳና ፀረ-ሰላም ኃይል ነው” ሲሉ የቀድሞ የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ በኤንቢሲ ኢትዮጵያ “ጊዜ ግስ” ፕሮግራም ላይ በነበራቸው ቆይታ ገለጹ።

እንደ አቶ ማርእሸት ገለፃ፣ ፋኖ ግልጽ የሆነ የትግል ዓላማ ሳይኖረው የአማራን አርሶ አደር ለከንቱ መስዋዕትነት እየዳረገ ያለ ፅንፈኛ ኃይል እንደሆነ ጠቁመው፣ ሕዝቡን ላልተፈለገ ግጭት እየገፋፋ መሆኑን ነው የተናገሩት።

ባለፉት ዓመታት በወለጋና በመተከል የተፈጸሙ ጥቃቶችን ከብሔር ማንነት ጋር በማያያዝ የአማራ ሕዝብን ለራሱ የፖለቲካ ዓላማ ሲጠቀም እንደነበር አስታወሰው፣ አሁን ደግሞ በአርሲ የተፈጸመውን ጥቃት የሃይማኖት ሽፋን ለመስጠት እየሞከረ እንደሆነ ገልፀዋል።

የፋኖን አደረጃጀት በፖለቲካዊና በወታደራዊ አማራጮች ላይ በቂ ግምገማ የማያደርግ፣ ያለውን ሀብትና አቅም በአግባቡ ያልተገነዘበ ስብስብ እንደሆነ ጠቁመው፣ በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ “የጎበዝ አለቆች” በግል የሥልጣን ፍላጎት የተከፋፈሉበት ቡድን መሆኑን አንስተዋል።

ህገወጥ ቡድኑ ባለሀብቶችን በማስፈራራት በሚሊዮኖች የሚቆጠር ብር በግዳጅ እንደሚሰበስብ እንዲሁም አመራሮቹ ሚሊዮን ዶላሮች በውጭ ሀገራት ባንኮች እንዳላቸው አጋልጠዋል።

በተጨማሪም የአመራሮቹ የሥልጣን ፍላጎት ካልተሳካ ከዓለም አቀፍ የሽብር ቡድኖች ጋር ሊተባበሩ እንደሚችሉና ይህም ለሀገሪቱ የደኅንነት ስጋት ሊፈጥር እንደሚችል ገልጸዋል።

አቶ ማርእሸት በሰጡት ማብራሪያ፣ በፋይናንስ አቅም የሚደገፍና በአካውንቱ ሚሊዮን ዶላር በመያዝ ለሚፈልገው አካል ገንዘብ የሚሰጥ “የእስክንድር ጽንፈኛ ቡድን እንዲሁም ዘመነ መሪ መሆን አለበት የሚል አቋም ያለው የዘመነ ጽንፈኛ ቡድን የሚባሉ ሁለት አንጃዎች ተፈጥረዋል” ሲሉ ይገልፃሉ። እነዚህ ፅንፈኛ ቡድኖች ያቃቃራቸው የርዕዮተ-ዓለም ልዩነት ሳይሆን ሥልጣንን የመቆጣጠር ፉክክርና ፍላጎት መሆኑን አስረድተዋል።

በሚዲያ የሚንቀሳቀሱ የቡድኑን አፈቀላጤዎች በተመለከተ፣ በገንዘብና በሌሎች አካላት ፍላጎት የሚመሩ እንዲሁም በእውቀትና በሙያዊ ትንተና ፈንታ ወሬን፣ አሉባልታንና ስድብን በማስተጋባት ላይ ያተኮሩ እንደሆኑ ገልፀዋል።

የዘራፊዎች ዘመን ማብቃቱንና አሁን የአዲስ መንግሥት፣ አመራር እንዲሁም የአዲስ ትውልድ ዘመን መሆኑን ገልፀው፤ ኢትዮጵያም በአዲስ ርዕዮተ-ዓለም እና የስልጣኔ መንገድ የምትራመድበት ወርቃማ ምዕራፍ ላይ እንደምትገኝ አቶ ማርእሸት ተናግረዋል።

የቀድሞ የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ ከNBC ኢትዮጵያ “ጊዜ ግስ” ፕሮግራም ጋር ያደረጉት ክፍል 2 ቆይታ በቅርቡ ለተመልካቾች ይቀርባል።

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFanoፋኖ
ShareTweetShare
Previous Post

በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

Related Posts

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ
#ethiopia

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
13
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ
#ethiopia

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026
19
የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
26
የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር
Analysis

የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር

November 16, 2026
11
“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ
Analysis

“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ

November 16, 2026
23
ምርኮኞቹ ጀነራሎች ያጋለጡት የህወሓት ሴራ
Analysis

ምርኮኞቹ ጀነራሎች ያጋለጡት የህወሓት ሴራ

November 14, 2026
60

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

November 18, 2026
“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

November 18, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

November 18, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?