Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Analysis

ሻዕቢያና ህወኃት ለቀጠናው ውጥረት መባባስ የተቋቋሙ ናቸው  -የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች

ሻዕቢያና ህወኃት ለቀጠናው ውጥረት መባባስ የተቋቋሙ ናቸው  -የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች

October 19, 2026
in Analysis, Hard Talk, Politics
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

በኤንቢሲ ኢትዮጲያ “አጀንዳ” ፕሮግራም ቆይታ የነበራቸው የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣  ህወሃትና ሻዕቢያ ዋና አላማቸው የአካባቢውን ሰላም ማወክ ነው ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል ።  በአፍሪካ ቀንድ የሚስተዋሉ አብዛኞቹ  ግጭቶች ከስልጣንና ከሀብት ጋር የተቆራኙ እንደሆኑ አንስተዋል ።

ህወሃት በትግራይ ህዝብ ስም የሚነግድ ቡድን ነው ያሉት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ ምክትል መሪ  አቶ ንጋቱ ወልዱ፣ አክለውም ለህዝቡ የተቋቋመ ድርጅት ቢሆን ኖሮ መሰረተልማቶችን አያጠፋም ነበር ብለዋል ።

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ ምክትል መሪ  አቶ ንጋቱ ወልዱ

የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራሲ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር ራሄል ባፌ (ዶ/ር) በበኩላቸው ህወሃት ለሚፈልገው ነገር ጦርነትን እንደአማራጭ መውሰዱ እራሱንና ንፁሃን ዜጎችን አደጋ ላይ እንዲጥል አድርጎታል ።

የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራሲ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር ራሄል ባፌ (ዶ/ር)

የወደብ ባለቤትነትን በተመለከተ አመራሮቹ በሰጡት አስተያየት፣ ኢትዮጵያ የባህር በር ያስፈልጋታል። ይህም ሰጥቶ በመቀበልና በሰላማዊ መንገድ ሊሆን እንደሚገባ ነው የገለፁት ።

አመራሮቹ በነበራቸው ቆይታ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ዝርዝር ማብራሪያዎችን ሰጥተዋል።

በ – ታደለ ገበየሁ

Source: @NBCETHIOPA
Via: NBC ETHIOPIA
Tags: #addisababaagenda proggramEthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

የቴስላ በራሪው መኪና

Next Post

የሻዕቢያ የማፈናቀል ሴራና የቀይ ባህር አፋሮች የራስን እድል በራስ የመወሰን ትግል

Related Posts

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ
#ethiopia

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
11
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ
#ethiopia

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026
16
የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር
Analysis

የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር

November 16, 2026
10
“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ
Analysis

“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ

November 16, 2026
20
ምርኮኞቹ ጀነራሎች ያጋለጡት የህወሓት ሴራ
Analysis

ምርኮኞቹ ጀነራሎች ያጋለጡት የህወሓት ሴራ

November 14, 2026
57
Next Post
የሻዕቢያ የማፈናቀል ሴራና የቀይ ባህር አፋሮች የራስን እድል በራስ የመወሰን ትግል

የሻዕቢያ የማፈናቀል ሴራና የቀይ ባህር አፋሮች የራስን እድል በራስ የመወሰን ትግል

የትግራይ ወጣቶች ከጦርነት ወደ ልማት ይመለሱ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

የትግራይ ወጣቶች ከጦርነት ወደ ልማት ይመለሱ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

የራሳቸውን የውስጥ ቀውስ መፍታት ሳይችሉ ለኤርትራ ዘላቂ መፍትሔ ሊያመጡ አይችሉም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

የራሳቸውን የውስጥ ቀውስ መፍታት ሳይችሉ ለኤርትራ ዘላቂ መፍትሔ ሊያመጡ አይችሉም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?