Tuesday, November 24, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መደበኛ ጉባኤውን ያካሂዳል

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መደበኛ ጉባኤውን ያካሂዳል

November 24, 2026
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

7ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በሚገኙበት ሐሙስ ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም ያካሂዳል።

በመደበኛ ጉባኤውም የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም ለኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ስብሰባ ያቀረቡትን የ2019 ዓ.ም የመንግሥት ዕቅድ መነሻ በማድረግ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ፡፡ ይህን ተከትሎም ምክር ቤቱ የመንግሥትን አቋም በማዳመጥ የድጋፍ ሞሽኑን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

በዕለቱ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ተጠሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ሰዎች፣ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው ሌሎች እንግዶች በክብር እንግድነት ይታደማሉ፡፡

Source: @NBCETHIOPIA ​
Via: NBC Ethiopia
Tags: #addisababaEthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

የሶማሊያ የዲፕሎማሲ አጣብቂኝ

Related Posts

የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ አባል ሀገራት ትኩረት ሊሰጡ ይገባል
News

የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ አባል ሀገራት ትኩረት ሊሰጡ ይገባል

November 23, 2026
8
አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች፡ ሲሜዮኔ ታሪክ ሲሰሩ፣ ፖቼቲኖ በአንፊልድ መጥፎ ዕድል ገጥሟቸዋል
News

አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች፡ ሲሜዮኔ ታሪክ ሲሰሩ፣ ፖቼቲኖ በአንፊልድ መጥፎ ዕድል ገጥሟቸዋል

November 23, 2026
13
News

November 21, 2026
20
ታላቁ ሩጫ ከጎዳና ሩጫ የተሻገረ ትርጉም ያለው ወሳኝ ስፖርታዊ ኩነት ነው
News

ታላቁ ሩጫ ከጎዳና ሩጫ የተሻገረ ትርጉም ያለው ወሳኝ ስፖርታዊ ኩነት ነው

November 20, 2026
20
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ሺ ጂንፒንግና ቭላድሚር ፑቲን ምን ተወያዩ?
International

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ሺ ጂንፒንግና ቭላድሚር ፑቲን ምን ተወያዩ?

November 19, 2026
41
3ኛው ዙር የኮሪደር ልማት፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ
News

3ኛው ዙር የኮሪደር ልማት፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

November 19, 2026
23

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መደበኛ ጉባኤውን ያካሂዳል

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መደበኛ ጉባኤውን ያካሂዳል

November 24, 2026
የሶማሊያ የዲፕሎማሲ አጣብቂኝ

የሶማሊያ የዲፕሎማሲ አጣብቂኝ

November 23, 2026
ራስን ከማጥፋት የተረፉ ነፍሶች 

ራስን ከማጥፋት የተረፉ ነፍሶች 

November 23, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መደበኛ ጉባኤውን ያካሂዳል

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መደበኛ ጉባኤውን ያካሂዳል

November 24, 2026
የሶማሊያ የዲፕሎማሲ አጣብቂኝ

የሶማሊያ የዲፕሎማሲ አጣብቂኝ

November 23, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?