።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
በCOP31 የኢትዮጵያ ፓቪሊዮን በይፋ ተከፍቷል።
በቱርኪዬ አንታሊያ መካሄድ በጀመረው COP31፣ የኢትዮጵያ ፓቪሊዮን በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የCOP32 ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) እና በፋይናንስ ሚኒስትር እና የCOP32 ዋና ተደራዳሪ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) በይፋ ተከፍቷል።
በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተጋባዥ እንግዶች፣ ዲፕሎማቶች፣ የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን አባላት፣ የአጋር ድርጅቶች ተወካዮች እና ሌሎች ተሳታፊዎች ተገኝተዋል።
። ። ።
ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን NBC ኢትዮጵያን ይጎብኙ ይወዳጁ
https://linktr.ee/NBCEthiopiaTV
#NBCEthiopia
#ሆኖ_መገኘት
#Ethiopia












