Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ የልማት ራዕይ ለሰው ሀብት ልማትና ለሴቶች እኩልነት ማዕከላዊ ቦታ መስጠቱን አፈ-ጉባኤ አህመድ ሽዴ ገለጹ

የኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ የልማት ራዕይ ለሰው ሀብት ልማትና ለሴቶች እኩልነት ማዕከላዊ ቦታ መስጠቱን አፈ-ጉባኤ አህመድ ሽዴ ገለጹ

November 2, 2026
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

በ«መደመር» ስትራቴጂ የሚመራው የኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ የልማት ራዕይ ለሰው ሀብት ልማትና ለሴቶች እኩልነት ማዕከላዊ ቦታ መስጠቱን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አህመድ ሽዴ ገልፀዋል።

እንደ አፈ-ጉባኤው ገለጻ፣ ​ኢትዮጵያ እስከ እ.ኤ.አ 2050 በሚዘልቀው የረጅም ጊዜ «መደመር» ስትራቴጂ አማካይነት ሙሉ ሀገራዊ አቅሟን፣ ህዝቧን፣ ተቋሞቿንና ሀብቷን በማቀናጀት ለጋራ ሀገራዊ ግብ በቁርጠኝነት እየሰራች እንደምትገኝ ጠቁመዋል።

​በተጨማሪም ኢትዮጵያ ሀገር በቀል በሆኑ እሳቤዎች ላይ የተመሰረቱ የልማት መፍትሄዎችን እንዲሁም በሃሳብ፣ በስትራቴጂና በተጠያቂነት የሚመራ ዘመናዊ አስተዳደርን በውጤታማነት በመተግበር ላይ እንደምትገኝ አስረድተዋል።

በአዲስ አበባ በተዘጋጀው የአፍሪካ-እስያ ፓርላማ አባላት ውይይት መድረክ የፓርላማ አባላት የህዝብ ቁጥርና ልማት፣ የስነ-ተዋልዶ ጤናና መብቶች እንዲሁም የጾታ እኩልነት ፖሊሲ ላይ ያተኮረ ነው።

​የመደመር መንግስት ይህንን ግዙፍ የረጅም ጊዜ ራዕይ ወደ ተጨባጭ ውጤት ለመለወጥ አዳዲስ መፍትሄዎችን በመፍጠር፣ የአገልግሎትና የልማት አቅርቦትን በማፋጠን፣ ስኬታማ ስራዎችን በማስፋፋትና በመድገም እንዲሁም በሁሉም የልማት መስኮች ጥራትን በማረጋገጥ ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ እንደሚገኝም አፈ ጉባኤው አብራርተዋል።

እነዚህ መርሆች በትምህርት፣ በጤና፣ በመሰረተ ልማት ግንባታዎችና በሌሎችም የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች በተመሳሳይ ሁኔታ ስራ ላይ እየዋሉ መሆናቸውን አመላክተዋል።

​ከዚህ ጎን ለጎን ኢትዮጵያ «ራስን መቻል» በሚል መርህ ላይ ሀገራዊ አቅሟን እየገነባች እንደሆነ የገለፁት አፈ-ጉባኤው፤ ይህም ውጫዊ ጫናዎችን መቋቋም የሚችሉ ጠንካራ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ተቋማዊ አቅሞችን በመገንባት፣ የሚገጥሙ ፈተናዎችን ለሀገር እድገት ወደሚጠቅሙ ስትራቴጂካዊ እድሎች በመቀየር እየተተገበረ እንደሚገኝ ገልጸዋል።

​የማንኛውም ሀገር ትክክለኛው የዕድገትና የጥንካሬ መሠረት በግንባታዎችና በተቋማት ብቻ የማይወሰን መሆኑን ያመለከቱት አፈ-ጉባኤው፣ ዋናው አቅም የህዝቡ ጤና፣ ትምህርት፣ ክህሎትና ሰብዓዊ ክብር መሆኑን አበክረው ገልጸዋል።

በዚህም ምክንያት የህዝብ ቁጥርና ልማት፣ የስነ-ተዋልዶ ጤናና መብቶች እንዲሁም የጾታ እኩልነት ጉዳዮች ሁለተኛ ደረጃ ጉዳዮች ሳይሆኑ፣ የሀገራዊ አቅምና የረጅም ጊዜ ስትራቴጂው ማዕከል መሆናቸውን መናገራቸውን ከምክር ቤቱ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

Source: @NBCETHIOPIA ​
Via: NBC Ethiopia
Tags: #addisababaEthiopiaFacebookMetasport
ShareTweetShare
Previous Post

የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ድል

Next Post

አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች ፡ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደገና ወድቋል፣ ላዚዮ በሴሪ ኤ አናት ላይ ብቻውን ተቀምጧል

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች ፡ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደገና ወድቋል፣ ላዚዮ በሴሪ ኤ አናት ላይ ብቻውን ተቀምጧል

አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች ፡ ማንቸስተር ዩናይትድ እንደገና ወድቋል፣ ላዚዮ በሴሪ ኤ አናት ላይ ብቻውን ተቀምጧል

ፋኖ ቅስሙ ተሰብሯል ! -የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሀዩ

ፋኖ ቅስሙ ተሰብሯል ! -የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሀዩ

የሪፖርተር ጋዜጣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ላልተወሰነ ጊዜ ታገደ –  የኢትዮጵያ ሚዲያ ባለስልጣን

የሪፖርተር ጋዜጣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ላልተወሰነ ጊዜ ታገደ - የኢትዮጵያ ሚዲያ ባለስልጣን

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?