ባሕር ዳር ለተጨማሪ ውበት አሁንም ተግታ ስራ ጀምራለች ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት የባሕር ዳር ነዋሪዎች ለከተማዋ ሰላም ግንባታና ልማት መፋጠን እያደረጋችሁ ላለው ያልተቋረጠ ተሳትፎ ምስጋናዬ የላቀ ነው ብለዋል።

Source:
@NBC Ethiopia
ባሕር ዳር ለተጨማሪ ውበት አሁንም ተግታ ስራ ጀምራለች ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት የባሕር ዳር ነዋሪዎች ለከተማዋ ሰላም ግንባታና ልማት መፋጠን እያደረጋችሁ ላለው ያልተቋረጠ ተሳትፎ ምስጋናዬ የላቀ ነው ብለዋል።

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.