Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር ያነሷቸው ዋና ዋና ጉዳዮች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ3ኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር ያነሷቸው ዋና ዋና ጉዳዮች

October 30, 2026
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

➡️የኢትዮጵያና የሩሲያ ወዳጅነት ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ የዘለቀ በመሆኑ፣ ከአድዋ ጦርነት በኋላ የሩሲያ ቀይ መስቀል ያደረገውን የሕክምና እገዛና የመጽሐፍ ትርጉም አርአያ በማድረግ የአሁኑም ስምምነቶች ወደ ተጨባጭ ውጤት መለወጥ አለባቸው።

➡️የዜጎችን የምግብ ዋስትና ማረጋገጥና ዘላቂ የግብርና ኢኮኖሚ መገንባት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ነው።

➡️ከሩሲያ ጋር የሚደረገው ትብብር በግብርና ማሽነሪዎች አቅርቦትና ምርት ማቀናበሪያ ኢንዱስትሪዎች ላይ ያተኩራል።

➡️የኃይል አማራጭን ለማበልጸግ ከሩሲያ ጋር በመተባበር የመጀመሪያውን የኑክሌር ኃይል ማመንጫ የመገንባት ሥራ እየተከናወነ ይገኛል፤ ይህም የዓለም አቀፍ የኑክሌር ኤጀንሲን መስፈርት የተከተለና የምግብ ብክነትን ለመቀነስ እንዲሁም የካንሰር ሕክምናን ለማስፋፋት ይውላል።

➡️የሩሲያ ኩባንያዎች በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና (AfCFTA) ማዕቀፍ በኢትዮጵያ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ በመድኃኒትና ማሽነሪ ዘርፍ የጋራ ኩባንያዎችን መመስረት ይኖርባቸዋል።

➡️በሁለቱ ሀገራት መካከል የሚከናወኑ የንግድና ኢኮኖሚ ልውውጦችን ይበልጥ ቀላል፣ ፈጣንና አነስተኛ ወጪ የሚያስወጡ ለማድረግ የክፍያ መስመሮችን (Payment channels) ማቀናጀት ይገባል።

➡️የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) መሣሪያዎች የአፍሪካውያንን መረጃ እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚያውሉ የሀገሪቱ ተቋማት እራሳቸው የመወሰን መብት ሊኖራቸው ይገባል።

➡️በዩኒቨርሲቲዎችና በምርምር ተቋማት የሚመነጩ አዳዲስ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራዎች በወረቀት ላይ ሳይቀሩ በቀጥታ ወደ ሀገር ውስጥ ምርት፣ ኢንዱስትሪ እና ንግድ ውጤቶች መቀየር ይኖርባቸዋል።

➡️በሚቀጥለው ጊዜ የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ወደ አፍሪካ ሲመጣ የአፍሪካ ህብረት መዲና የሆነችው አዲስ አበባ ጉባኤውን ለማስተናገድ ዝግጁ ናት።

Source: @NBCETHIOPIA ​
Via: https://web.facebook.com/share/p/1cfPM1tXeC/
Tags: #addisababaEthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

የአፍሪካ የዲፕሎማሲ እናት – አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ

Next Post

የትግራይ ህዝብ ተሽጧል – ኮ/ል ገ/ዋህድ ኃይሉ (ወዲ ጎዐይ)

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
51
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
አብዛኛው የትግራይ ዳያስፖራ ህወሓትን አይደግፍም! – ኮሎኔል ገብረዋህድ ኃይሉ

የትግራይ ህዝብ ተሽጧል - ኮ/ል ገ/ዋህድ ኃይሉ (ወዲ ጎዐይ)

የትግራይ ህዝብ ተሽጧል – ኮ/ል ገ/ዋህድ ኃይሉ (ወዲ ጎዐይ)

አብዛኛው የትግራይ ዳያስፖራ ህወሓትን አይደግፍም! - ኮሎኔል ገብረዋህድ ኃይሉ

ለሁለንተናዊ ብልጽግና – ሁለንተናዊ ዝግጁነት ያለው አመራርየጠ

ለሁለንተናዊ ብልጽግና - ሁለንተናዊ ዝግጁነት ያለው አመራርየጠ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?