ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሰይመዋል።
ግንቦት 24 ዓ.ም 2018 ዓ.ም የተካሄደውን ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ያሸነፈው ብልጽግና ፓርቲ መሆኑ ይታወሳል።
በዚህም 7ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዝዳንት የሆኑት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ በሙሉ ድምፅ ሰይሟል።

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.