NBCEthiopia
December 9, 2025
በመደመር እሳቤ የበለጸገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን ማሻገር አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)
7ተኛው ሀገራዊ ምርጫ ግንቦት 24 ይካሄዳል – የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ
ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል በ2017/18 የመኸር ወቅት በ5 ሺህ 404 ሔክታር የእርሻ መሬት ላይ የለማ ሰብል ምርት እየተሰበሰበ መሆኑ
ጃፓን በጦር ሀይሏ እያስፈራራችኝ ነው ስትል ቻይና ወቀሰች፡፡
ለሩሲያ ግዛት አሳልፎ ለመስጠት ምንም ህጋዊ መብት የለም – ዘለንስኪ
እነዚህን ጨምሮ ሌሎች ሃገራዊ እንዲሁም ዓለማቀፋዊ ጉዳዮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBC Ethiopia












