በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የተሟላ የኢኮኖሚ ሪፎርም ውጤታማ በመሆኑ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ማረጋገጣቸውን ተገለፀ፡፡
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት ትልቅ መሰረት የጣለ የአንድነት ምልክት መሆኑ ተገለፀ፡፡
በአማራ ክልል 260 ሺህ ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ በማልማት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ግብ ተይዞ ወደ ተግባር መገባቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
ዩክሬን በርካታ ቁጥር ያላቸውን የጦር ጀቶች ከስዊድን ላይ ለመግዛት መዘጋጀቷ ተሰምቷል፡፡
እስራኤል የዌስት ባንክን ለመጠቅለል የያዘችውን አቋም በርካታ የአረብ ሀገራት በጽኑ መቃወማቸው ተነግሯል፡፡
እነዚህን እና ሌሎች የሀገር ውስጥ እንዲሁም ዓለምአቀፍ ዜናዎች ወደ እናንተ እናደርሳለን፡፡
Source:
@NBCEthiopia
Via:
NBCEthiopia












