Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ለኢትዮጵያ የተሟላ የኢኮኖሚ ሪፎርም የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት የሚያደርጉትን ድጋፎች አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል – ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ

ለኢትዮጵያ የተሟላ የኢኮኖሚ ሪፎርም የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት የሚያደርጉትን ድጋፎች አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል - ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ

October 23, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው የተሟላ የኢኮኖሚ ሪፎርም ውጤታማ በመሆኑ አይ ኤም ኤፍ እና የዓለም ባንክን ጨምሮ ሁሉም ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ማረጋገጣቸውን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ገለጹ።

የኢትዮጵያ የልኡካን ቡድን በአመታዊ የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት(አይኤምኤፍ) እና የዓለም ባንክ ዓመታዊ ስብሰባ ላይ የነበረውን ተሳትፎ በስኬታማነት ማጠናቀቁንም ሚኒስትሩ አስታውቀዋል።

የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ዓመታዊ ስብሰባውን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ ከተለያዩ የልማት አጋሮች ጋር ሰፋፊ ውይይቶች የተደረጉበት እና የኢትዮጵያን የልማት ተግባራት ለመደገፍም ቁርጠኝነታቸውን የገለጹበት መሆኑን ገልጸዋል።

ለኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ሪፎርም የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በማድረግ በኩል ከአይ ኤም ኤፍ ጋር ያለው ግንኙነት የበለጠ እንዲጠናከር የተደረገበት መሆኑንም ተናግረዋል።

ለዚህም ከአይ ኤም ኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር፣ ምክትል ሃላፊ እና ከተለያዩ ዲፓርትመንቶች ጋር ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ከፍተኛ መግባባት ላይ የተደረሰበት መሆኑን አንስተዋል።

ከአለም ባንክ ጋር በተያያዘም ለኢኮኖሚ ሪፎርሙ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል፤ እንዲሁም ባንኩ በኢትዮጵያ በተለያዩ የልማት መስኮች የሚያደርገውን አጋርነት አጠናክሮ በሚቀጥልበት ሁኔታ ላይ ከባንኩ ፕሬዝዳንት፣ ከተለያዩ የኦፕሬሽን ሀላፊዎች እና ከአፍሪካ ጉዳይ ምክትል ፕሬዝዳንቶች ጋር የተሳካ ውይይት መደረጉንም አብራርተዋል።

ሚኒስትሩ አክለውም ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ፣ የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከል፣ በጤና፣ በትምህርት እና በሰው ሃበት ልማት እንዲሁም በስራ እድል ፈጠራ ጨምሮ በአጠቃላይ በኢኮኖሚ ሪፎርሙ እና በኢኮኖሚ እድገት ውጤታማ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ የታየበት መሆኑንም ተናግረዋል።

በተካሄዱ የተለያዩ የፓናል ውይይቶችም የኢትዮጵያ እድገት ለበርካታ ሀገራት ተምሳሌት ሆኖ የቀረበበት መሆኑን ጠቅሰው፤ ይህም በአፍሪካም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ እውቅና ያገኘበት ነው ብለዋል።

ኢትዮጵያ በከተማ እና በገጠር ልማቶች ላይ እየሰራችው ያለው ስራ ስኬታማ መሆኑ የታየበት እንደሆነ ጠቅሰው፤ የግሉን ዘርፍ ለማነቃቃት የተከናወኑ ተግባራት ስኬታማ በመሆናቸው ያለውን አጋርነት ለማጠናከርም መግባባት ላይ የተደረሰበት መሆኑን ተናግረዋል።

ዓመታዊ ስብሰባው በአጠቃላይ የልማት አጋርነትንና የሪፎርም ውጤቶችን በማጠናከር ረገድ ከፍተኛ ውጤት የተገኘበት መሆኑን ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ገልጸዋል።

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እንደ ሌሎች ፕሮጀክቶች በሲሚንቶ ብቻ የተገነባ ሳይሆን በኢትዮጵያውያን የደም እና ላብ ጠብታ የተመሰረተ ነው – አወሉ አብዲ

Next Post

የጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

የጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

“የጤና ዘርፍ ባለሙያዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስራዎች በቀጣይነት ይሰራሉ” ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ

"የጤና ዘርፍ ባለሙያዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስራዎች በቀጣይነት ይሰራሉ" ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ

ይሮፓ ሊግ

ይሮፓ ሊግ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?