Wednesday, November 18, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ኢትዮጵያ ለማንሰራራት የሚያስችላትን ከፍታ ይዛለች!

ኢትዮጵያ ለማንሰራራት የሚያስችላትን ከፍታ ይዛለች!

September 9, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

ኢትዮጵያ በሚመጥናት ከፍታ ልክ የሚያስቀምጣትን የማንሰራራት ጉዞ ጀምራለች፡፡ በጊዜ ምሕዋር ውስጥ ሲያጋጥሟት የነበሩ ችግሮችን በብስለት እየተሻገረች ከፍታዋን በመያዝ ላይ ናት፡፡

የአይችሉም ትርክትን በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሰብራለች፤ ብርሃንን ለምሥራቅ አፍሪካ ፈንጥቃለች፡፡ ያለማንም ዕርዳታ በኢትዮጵያውያን ሀብት፣ ድካም፣ ዕውቀትና ጥረት ሕዳሴን በማጠናቀቅ ኢንዱስትሪዎቿን በበቂ ታዳሽ ኃይል የምታንቀሳቀስ፣ ከዚያም አልፎ ለጎረቤት አገራት የምታጋራ ኾናለች፡፡ በውኃ ሀብቶቿ በፍትሐዊነት በመጠቀም ዐዲስ ልምድም ፈጥራለች፡፡

የቱሪዝም ኢንዱስትሪዋ በእጅጉ እየተለወጠ መጥቷል፡፡ ተፈጥሯዊ እና ባህላዊ ሀብቶችን ከማስጎብኘት በመሻገር የኢትዮጵያን ከፍታ የሚመጥኑ የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎችን አልምታለች፡፡ ከጎርጎራ እስከ ወንጪ፣ ከአላላ ኬላ እስከ ቤኑና፣ ከጨበራ ጩርጩራ እስከ ንጋት ሐይቅ ዐዳዲስ የቱሪስት መዳረሻ ኾነዋል፡፡ ነባር ከተሞቿ ዘምነው የቱሪስቶችን ቆይታ ከማራዘም ባሻገር ጠሪ እና ማራኪ ኾነዋል፡፡

የኢትዮጵያ ግብርና ለዘመናት ከነበረበት ከእጅ ወደ አፍ ወጥቶ ወደ ገበያ ተኮርና ትርፍ ምርት እየተሸጋገረ ነው፡፡ ከዝናብ ጥገኝነት በመላቀቅ ዓመቱን ሙሉ ወደማምረት ተገብቷል፡፡ በሌማት ትሩፋት እና አረንጓዴ ዐሻራ ንቅናቄዎች የተገኙ ልምዶች የኢትዮጵያን ሥርዐተ ምግብ በማዘመን ጉልህ ሚና እየተጫወቱ ነው፡፡

የንብ ማነብ፣ የዶሮ እርባታ፣ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርት በመሠረታዊነት ተለውጠው ከአርሶ አደሩ ባሻገር የከተሜዉ ሥራ ጭምር ተደርገዋል፡፡

የማዕድን ሀብቶቻችን በስፋት እና በሕጋዊ መንገድ ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው፡፡ እንደ ወርቅ ያሉ ውድ ሀብቶች ከሕገ ወጥ ግብይት ወጥተዉ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መሠረት እየኾኑ ነው፡፡ እንደ ኦፓል፣ የደንጋይ ከሰል፣ ብረት እና መሰል የማዕድን ሀብቶችን በስፋት የማምረትና የመጠቀም ልምድ እያደገ ነው፡፡

የእነዚህ ኹሉ ድምር ውጤት ኢትዮጵያ በሚመጥናት ከፍታ ለመቀመጥ እያንሰራራች መኾኑን ነው፡፡

እነዚህን ስኬታማ ጅምሮች አጠናክሮ መቀጠል፤ ዐዳዲስ እና አሻጋሪ ሐሳቦችን መፍጠር፤ የተፈጠሩ አሻጋሪ ሐሳቦችን መተግበር፤ ክፍተቶችን በቶሎ ማረም ያስፈልጋል፡፡ ለዚህ የሰው ሀብታችንን ማንቃት፣ ማብቃት፣ በአግባቡ ማሰማራት እና መምራት ይጠይቃል፡፡

ለዚህም ነው “ዘላቂ ልማት ለሀገራዊ ማንሰራራት” በሚል መሪ መልእክት ጳጉሜን 4፣ የማንሰራራት ቀንን፣ እያከበርን የምንገኘው፡፡

እንኳን ለጳጉሜን 4፣ የኢትዮጵያ የማንሰራራት ቀን አደረሳችሁ!

ጳጉሜን 4/2017 ዓ.ም

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookGERDMeta
ShareTweetShare
Previous Post

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የምስራቅ አፍሪካ መሪዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ነው

Next Post

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃ ስነ ስርዓት – | ቀጥታ ሥርጭት |

Related Posts

“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ
News

“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

November 18, 2026
16
የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
26
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
13
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
18
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
54
Next Post
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃ ስነ ስርዓት – | ቀጥታ ሥርጭት |

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃ ስነ ስርዓት - | ቀጥታ ሥርጭት |

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የአባይ ልጆችን አንድ የሚያደርግ ነው – ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የአባይ ልጆችን አንድ የሚያደርግ ነው - ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

አዲስ ዓመትን በማስመልከት የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷዋል

አዲስ ዓመትን በማስመልከት የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷዋል

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

November 18, 2026
“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

November 18, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

November 18, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?