Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በአገር ውስጥ በማምረት 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ማዳን ተችሏል – የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በአገር ውስጥ በማምረት 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ማዳን ተችሏል - የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

August 22, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

በተጠናቀቀው የ2017 በጀት አመት 3 ነጥብ 165 ሚሊየን ቶን ተኪ ምርቶችን በማምረት 4 ነጥብ 534 ቢሊየን ዶላር ማዳን መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አበባ ታመነ እንደገለጹት፤ መንግስት በአገር ውስጥ ምርትን ለማሳደግ ተኪ ምርቶች ላይ በትኩረት እየሰራ ነው።

በ2016 በጀት አመት 2 ነጥብ 661 ሚሊየን ቶን በማምረት 2 ነጥብ 844 ቢሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማዳን ተችሎ እንደነበር ጠቅሰው፤ በ2017 በጀት አመት 3 ነጥብ 165 ሚሊየን ቶን ተኪ ምርቶችን በአገር ውስጥ በማምረት 4 ነጥብ 534 ቢሊየን ዶላር ማዳን መቻሉን ገልጸዋል፡፡

በተጠናቀቀው በጀት አመት ለአምራች ኢንዱስትሪው 672 ሺህ 190 ኪሎ ዋት የሀይል አቅርቦት መደረጉን በመግለጽ፤ ለአምራች ኢንዱስትሪው 681 ነጥብ 83 ሚሊየን ዶላር የውጪ ምንዛሬ መቅረቡንም ተናግረዋል፡፡

የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ የማምረት አቅም 65 ነጥብ 02 በመቶ መድረሱን ጠቅሰው፤ በዘርፉ በተጠናቀቀው በጀት አመት 352 ሺህ 513 ዜጎች የሥራ እድል መፍጠር መቻሉን ጠቁመዋል፡፡

በዘርፉ የጥራጥሬና የፋብሪካ ውጤቶች የግብዓት አቅርቦትን ለማሻሻል የሚረዱ ተግባራት መከናወናቸውን በመግለጽ፤ ከቆዳና ሌጦ ውጪ 17 ሚሊየን ቶን በላይ መቅረቡን ገልጸዋል፡፡ በተጠናቀቀው በጀት አመት ለአምራች ኢንዱስትሪው 14 ሚሊየን ጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብዓት መቅረቡን ጠቁመዋል ሲል የዘገበው ኢፕድ ነው፡፡

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

አዲስ አበባ የኢትዮጵያ እድገት ማሳያ ሆናለች – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Next Post

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት

በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

የትሪሊየን ዶላር ገበያዎች – የቱሪዝምና ፋሽን ኢንዱስትሪ!

የትሪሊየን ዶላር ገበያዎች - የቱሪዝምና ፋሽን ኢንዱስትሪ!

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?