Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

አዲስ አበባ የኢትዮጵያ እድገት ማሳያ ሆናለች – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ የኢትዮጵያ እድገት ማሳያ ሆናለች - ከንቲባ አዳነች አቤቤ

August 22, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

በአዲስ አበባ የተከናወኑ የልማት ስራዎች ከተማዋን ለነዋሪ ምቹ ለጎብኝዎች ሳቢ ለማድረግ ማስቻሉን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል።

ከንቲባዋ ይህንን የተናገሩት በከተማዋ የተገነቡ ገበያ ማዕከል እና የመኪና ማቆሚያ መርቀው ለአገልግሎት ክፍት ባደረጉበት መድረክ ነው።

ዛሬ ተመርቀው ወደ አገልግሎት የገቡት በባሻ ወልዴ የተገንባው ስኬት የገበያ ማዕከልና መኪና ማቆሚያ፣ የአፍሪካ ህብረት የገበያ ማዕከልና ፓርኪንግ፣ የሜክሲኮ ተሽከርካሪ ማቆሚያዎች ይገኙበታል።

በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቆርቆሮና በባነር ተሸፍኖ የነበረውን የአካባቢውን ገጽታ የቀየረ መሆኑን ተናግረዋል። በ2017 ዓ.ም ወደ 19 ሺህ የሚጠጉ ፕሮጀክቶች መጠናቀቃቸውን የተናገሩት ከንቲባ አዳነች የከተማዋን ገጽታ በመቀየር፤ ለማህበረሰቡ የስራ ዕድል መፍጠራቸውን ገልጸዋል።

ከሜክሲኮ እስከ ለገሀር 13 የተሽከርካሪ ማቆሚያምች መገንባታቸው በማንሳት በአንድ ጊዜ  2ሺህ 145 ተሽከርካሪዎችን ማስተናገድ እንደሚችሉ ተናግረዋል።

በ-ሰላም ይልማ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: #addisababaEthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

የነሃሴ 16 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

Next Post

ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በአገር ውስጥ በማምረት 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ማዳን ተችሏል – የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
51
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በአገር ውስጥ በማምረት 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ማዳን ተችሏል – የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በአገር ውስጥ በማምረት 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ማዳን ተችሏል - የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት

በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?