Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

በአዲስ አበባ ከተማ ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ በማዋል 1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ማግኘት መቻሉ ተገለፀ

በአዲስ አበባ ከተማ ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ በማዋል 1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ማግኘት መቻሉ ተገለፀ

August 12, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት የስራ አፈጻጸሙ ከተጠሪ ተቋማት፣ ከክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጆችና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመገምገም በ2018 በጀት አመት ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ እየመከረ ይገኛል።

በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ወንዱሙ ሴታ ባለፈው የበጀት ዓመት በበርካታ ዘርፎች አመርቂ ውጤት ተመዝግበዋል ብለዋል።

4 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር ወጪ በማድረግ ለአቅመ ደካማዎች የቤት እድሳት በ2017 በጀት ዓመት የተደረገ ሲሆን ወላጆቻቸው ላጡ ህፃናት ከ152ሺ ብር በላይ ፈሰስ በማድረግ ድጋፍ መደረጉ በመድረኩ ተመላክቷል።

3 ነጥብ 1 ሚሊዮን የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የፋይዳ ምዝገባ ማካሄዳቸው ሲገለፅ በከተማዋ የነበረውን የፋይዳ ምዝገባ ሽፋንን ወደ 6 ነጥብ 5 ሚሊየን ማሳደግ ስለመቻሉ ተነግሯል። የአዲስ አበባ ከተማን ውብ ፅዱ እና ማራኪ እንድትሆን ለማስቻል በደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ዙሪያ የተለያዩ ተግባራት መከናወናቸው ተገልጿል።

በከተማ እና በቤት ለቤት ፅዳት አገልግሎት የማህበረሰቡን ጤንነት ብሎም የከተማዋን ውብት ከማስጠበቅ ባለፈ ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ ለማዋል ጥረቶች እየተደገ ይገኛል። በዚህም ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ የማዋል ምጣኔ ከ11 በመቶ ወደ 12 ነጥብ 2 በመቶ ያደገ ሲሆን 1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ማግኘት መቻሉን በምክትል ከንቲባ መዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ወንዱሙ ሴታ ተናግረዋል።

ባለፈው በጀት ዓመት ከ5700 በላይ ለሆኑ አመራሮችና ፈጻሚዎች የክህሎትና ሌሎች ስልጠናዎችን እንዲወስዱ በመድረኩ ተነስቷል። ጽ/ቤቱ በ2018 በጀት ዓመት የኮንስትራክሽን ተረፈ ምርት አያያዝን ማዘመን እና የስራ ደህንነት ማስጠበቅ፣ የአደጋ መከላከል እንዲሁም የከተማዋን ፅዳት ማስጠበቅ የትኩረት አቅጣጫዎቹ መሆናቸውን አስታውቋል።

ባለፈው በበጀት አመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የተጠሪ ተቋማት፣ የክፍለ ከተሞች፣ ባለድርሻ አካላት እና ሚዲያዎች እውቅና ተሰጥቷቸው።

በ ሀሴት ኃይሉ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

ጣሊያናዊው አትሌት ማቲያ ዴበርቶሊስ ሕይወቱ አለፈ

Next Post

በቲክቶክ ግጭት ቀስቃሽ መረጃ ሲያሰራጩ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
51
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
በቲክቶክ ግጭት ቀስቃሽ መረጃ ሲያሰራጩ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

በቲክቶክ ግጭት ቀስቃሽ መረጃ ሲያሰራጩ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ኤን ቢ ሲ ኢትዮጵያ በሰራቸው የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ዘገባዎች እውቅና አገኘ

ኤን ቢ ሲ ኢትዮጵያ በሰራቸው የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ዘገባዎች እውቅና አገኘ

ኖቲንግሃም ፎረስቶች የማንቸስተር ሲቲውን ጀምስ ማካቲን ለማስፈረም ተቃርበዋል

ኖቲንግሃም ፎረስቶች የማንቸስተር ሲቲውን ጀምስ ማካቲን ለማስፈረም ተቃርበዋል

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?