Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

አለም ባንክ በግጭት ምክንያት ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸውን ዜጎች ለመደገፍ እና አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ለማጠናከር በጋራ እንደሚሰራ አስታወቀ

May 16, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

:::::::::::::::::::::::::::

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ሁሪያ አሊ የአለም ባንክ የፕላኔት ዲፓርትመንት ሪጅናል ዳይሬክተር አና ዌልንስታይንና ልዑካን ቡድናቸውን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።

በውይይቱም፤ የአለም ባንክ እና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ካሏቸው በርካታ የጋራ ፕሮጄክቶች መካከል አንዱ በሆነው በግጭት በተጎዱ አምስት ክልሎች እየተተገበረ ባለው የ3R ፕሮግራም፣ በተገኙ ዋና ዋና ስኬቶችና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የስራ ሃላፊዎቹ በሰፊው መክረዋል።

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ሁሪያ አሊ በዚሁ ጊዜ በተለይ ፕሮግራሙ የጾታዊ ጥቃት ተጎጂዎች የጤና፣ የስነልቦና፣ የህግ ምክር ድጋፎችን በአንድ ማዕከል (one stop center) እንዲያገኙ መደረጉን እና በዚህም 1.8 ሚሊዮን የሚደርሱ ዜጎች ተጠቃሚ መሆናቸው ትልቅ ስኬት እንደሆነ ተናግረዋል። ለዚህም ባንኩ እያደረገ ላለው ሁለንተናዊ ድጋፍ ክብርት ሚኒስትር ዴኤታዋ አመስግነዋል።

የአለም ባንክ የፕላኔት ዲፓርትመንት ሪጅናል ዳይሬክተር አና ዌልንስታይን በበኩላቸው በአለም ባንክ በኩል በግጭት ምክንያት ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸውን ሴቶችና ህፃናት ለመደገፍ እና አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ለማጠናከር ከሚካሄደው የ3R ፕሮግራም በተጨማሪ ሌሎች የማህበራዊ ጥበቃ ስራዎች ውጤታማ እንዲሆኑ ያለው ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል።

የአለም ባንክ በግጭት ምክንያት ፆታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች የተቀናጀ ድጋፍ ከመስጠት እና ተቋማትን መልሶ የመገንባት ፕሮግራም በተጨማሪ በከተማ እና በገጠር ሴፍቲኔት ለዜጎች የማህበራዊ ጥበቃ ድጋፍ የሚያደርጉ ሌሎች ፕሮግራሞችን በመደገፍ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ጋር በጋራ እየሠራ እንደሚገኝ ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ማህበራዊ ትስስር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ShareTweetShare
Previous Post

በእንግሊዝ በብዛት የሚገኙት ጥቁር የወፍ ዝርያዎች አደጋ እንደተጋረጠባቸው ተገለፀ።

Next Post

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት መርሃግብር በሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት መርሃግብር በሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት መርሃግብር በሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

የምስራቅ አፍሪካ ትልቁ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በአዲስ አበባ

የምስራቅ አፍሪካ ትልቁ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በአዲስ አበባ

በስፔን ላሊጋ ኤስፓኞል ከ ባርሴሎና ካደረጉት ጨዋታ አስቀድሞ ከስቴዲየም ውጪ በተፈጠረ የመኪና አደጋ 13 ደጋፊዎች የአካል ጉዳት ደረሰባቸው።

በስፔን ላሊጋ ኤስፓኞል ከ ባርሴሎና ካደረጉት ጨዋታ አስቀድሞ ከስቴዲየም ውጪ በተፈጠረ የመኪና አደጋ 13 ደጋፊዎች የአካል ጉዳት ደረሰባቸው።

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?