።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር የሆኑት ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ከጣቢያችን ኤን ቢ ሲ ኢትዮጵያ የጊዜ ግስ መድረክ ላይ በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት በቀደሙት ጊዜያት ኢትዮጵያ ከውስጥም ሆነ ከውጭ የተጋረጠባትን የሰላም አደጋዎች በተሟላ እና ብቃት ባለው መልኩ መመከት እንደተቻለ ገልጸዋል።
መንግስት ሠላምን ለማስፈን በቂ ስራዎችን እንደሰራ እና የተፈጠረውን ሠላም ለማስቀጠል ቁርጠኛ እንደሆነ ተናግረዋል።
በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚታዩ የሠላም እጦቶችንም በዘላቂነት ለመፍታት መንግስት ስራዎችን በአንክሮት እየሰራ ነው ብለዋል።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር የሆኑት ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ከጊዜ ግስ ጋር የነበራቸውን ሙሉ ቆይታ ለመመልከት
👇👇👇👇👇👇












