፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ታህሳስ 24 2017| NBC ETHIOPIA- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሶስተኛውን የኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን መረከቡን ገለፀ።
አየር መንገዱ ምቹ እና ዘመናዊ አውሮፕላኖችን ስራ ላይ በማዋል ለደንበኞቻችን ምርጥ አገልግሎት ከመስጠት በተጨማሪ በአቪዬሽን መስኩ በአፍሪካ ስኬታማ የሆንበትን መሪነት እና በዓለም ደርጃ ያለውን ተወዳዳሪነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡












