Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Uncategorized

በትግራይ ክልል ከአምስት ሺህ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎች በተሀድሶ ስልጠና አልፈው ማህበረሰቡን ተቀላቅለዋል – የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን

December 19, 2024
in Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ታህሳስ 10 2017| NBC ETHIOPIA- በትግራይ ክልል 5 ሺህ 728 የቀድሞ ታጣቂዎች በተሀድሶ ስልጠና አልፈው ማህበረሰቡን መቀላቀላቸውን የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን አስታወቀ።

በኮሚሽኑ የፕሮግራም ዕቅድና ክትትል ዳይሬክተር ኮሎኔል በላይ አበበ፤ በትግራይ ክልል 75 ሺህ የቀድሞ ታጣቂዎችን በአራት ወራት ውስጥ በተሀድሶ ስልጠና ወደ ማኅበረሰቡ የመመለስ ስራ በተቀመጠው መርሃ ግብር እየተከናወነ ነው ብለዋል።

በዚህ ሂደትም 5 ሺህ 728 የቀድሞ ታጣቂዎች በመቀሌና ዕዳጋ ሀሙስ ማዕከላት በማስገባት የተሀድሶ ስልጠናቸውን አጠናቀው ወደ ማኅበረሰቡ እንዲቀላቀሉ መደረጉን አስታውቀዋል።

የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደተሀድሶ ስልጠና የማስገባት ስራ መቀጠሉን ጠቁመው፥ በእስካሁኑ ሂደትም በአጠቃላይ 6 ሺህ 625 የሚጠጉ የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች በተሀድሶ ስልጠና እንዲያልፉ እየተደረገ እንደሚገኝ ገልጸዋል።

የቀድሞ ታጣቂዎችን በተሀድሶ ስልጠና የማሳለፍ ሂደት መቀጠሉን ገልጸው፥ አሁን ላይም በመቀሌና ዕዳጋ-ሀሙስ ማዕከላት 889 የቀድሞ ታጣቂዎች ስልጠናቸውን በመከታተል ላይ ይገኛሉ ብለዋል።

በክልሉ ቀድሞ ታጣቂዎቹ የሚሰጠው ስልጠና መደበኛ ህይወታቸውን በሚገባ መምራት በሚያስችል መንገድ መሆኑን አብራርተዋል።

በቀጣይም በትግራይ ክልል በዓድዋ ከተማ አካባቢ የሚገኘውን የአዲበራህ የስልጠና ማዕከል የዕድሳት ስራ በማጠናቀቅ የተሀድሶ ስልጠና የቅበላ አቅም ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል።

በክልል ደረጃም ሁለተኛው የተሀድሶ ስልጠና በአፋር ክልል 1 ሺህ 750 የአፋር ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ አብዓላ ተሀድሶ ስልጠና ማዕከል በማስገባት ስልጠና እየተሰጠ መሆኑን ተናግረዋል።

በተደረሱ የሰላም ስምምነቶች መነሻነት ለቀድሞ ታጣቂዎች የሚሰጡ የተሀድሶ ስልጠናዎችም ለዘላቂ ሰላም ግንባታ የራሱን ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ማንሳታቸውን የዘገበው ኢዜአ ነው።

ShareTweetShare
Previous Post

Next Post

የኢራኑ ፕዚዳንት ግብፅ መግባታቸው ተገለፀ

Related Posts

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ
Uncategorized

የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ

October 10, 2026
19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል
News

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

October 9, 2026
16
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ
News

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

October 8, 2026
33
የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ
News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
23
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019
Uncategorized

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

September 27, 2026
23
Next Post
የኢራኑ ፕዚዳንት ግብፅ መግባታቸው ተገለፀ

የኢራኑ ፕዚዳንት ግብፅ መግባታቸው ተገለፀ

የናሽናል ሚዲያ አክሲዮን ማህበር NBC ETHIOPIA እና የኮሪያ ብሮድካስቲንግ ፋውንዴሽን (ኤራንግ) ስምምነት

የናሽናል ሚዲያ አክሲዮን ማህበር NBC ETHIOPIA እና የኮሪያ ብሮድካስቲንግ ፋውንዴሽን (ኤራንግ) ስምምነት

የኦሮሚያ ክልል አጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ።

የኦሮሚያ ክልል አጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ።

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?