፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ህዳር 02 2017| NBC ETHIOPIA- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) ከናሚቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔያ ሙሼሌንጋ (ዶ/ር)፣ ከጊኒ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሙሪሳንዳ ኩያቴ፣ ከአንጎላ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴቴ አንቶኒዮ እና ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴሬስ ካይክዋምባ ዋግነር ጋር ተወያይተዋል።
የመጀመሪያው የሩሲያ-አፍሪካ አጋነት የሚኒስትሮች ጉባዔ በሩሲያ ሶቺ ከተማ መካሄዱን ቀጥሏል።


የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) በጉባዔው እያደረጉት ካለው ተሳትፎ ጎን ለጎን ከተለያዩ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሁለትዮሽ፣ በቀጣናዊ፣ በአህጉራዊ እና በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ውይይቶቹ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ትብብሮችን ማጠናከር ላይ ያተኮሩ መሆናቸውን ያሳያል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook- https://web.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv



See insights
Boost a post
Like
Comment
Send
Share












