፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ህዳር 04 2017| NBC ETHIOPIA-በአፍሪካ ፕላስቲክን የሚመገብ የትል ዝርያ መገኘቱ የተሰማ ሲሆን ተመራማሪዎቹ ዛሬ ባወጡት መግለጫቸው ለፕላስቲክ ብክለት የመፍትሔ ፍንጭ መገኘቱን ገልጸዋል፡፡
ፕላስቲክን ይመገባል የተባለለት የትል ዝርያ የመጀመርያ መገኛው በአፍሪካ ሲሆን አሁን ግን በየትኛውም የዓለም ክፍል እንደሚገኝ ነው የተገለጸው፡፡
የአሁኑ የተመራማሪዎቹ ግኝት የፕላስቲክ ብክለት በከፍተኛ ደረጃ ላይ የእስያ እና የአፍሪካ አህጉራት ጠቀሜታው የጎላ መሆኑ ተነግሯል፡፡
እንደ ዓለም የጤና ድርጅት ማብራሪያ በዓለም የፕላስቲክ ብክለት አንደኛ የእስያ አሕጉር ሲሆን ሁለተኛ ደግሞ የአፍሪካ አሕጉር ነው፡፡ዘገባው የግሪክ ሪፖርተር ድረ ገጽ ነው፡፡
በ-ፍቅረሚካኤል ዘየደ












