፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ጥቅምት 12 2017| NBC ETHIOPIA-46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ ስካይላይት ሆቴል መካሄድ ጀምሯል።
በጉባዔው ላይ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴን ጨምሮ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ እና የካፍ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት፣ የዓለም አቀፉ የእግር ማህበር (ፊፋ) ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ እና የፊፋ ዋና ፀሐፊ ማትያስ ግራፍስትሮም፣ የካፍ አባል አገራት እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች እና የቀጣናዊ እግር ኳስ ማህበራት ፕሬዝዳንቶች እንዲሁም ሌሎች የስፖርቱ ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ ሆነዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












