፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ጥቅምት 07 2017| NBC ETHIOPIA- በአዋሽ ፈንታሌ ለሶስተኛ ጊዜ ትናንት ምሽት የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት አስታውቋል።ርዕደ መሬቱ ትላንት ከምሽቱ 5:11 አካባቢ ነው በአዋሽ ፈንታሌ ነው የተከሰተው።
የመሬት መንቀጥቀጡ በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 6 አካባቢ መሆኑ ተገልጿል።የተከሰተውን ርዕደ መሬት ተከትሎም ለ3ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ አንዳንድ አካባቢዎች ንዝረቱ መሰማቱን ኢንስቲትዩቱ አመልክቷል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












