Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የአፍሪካን ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ሁሉም የአፍሪካ ሀገራት እንዲተባበሩ ጥሪ ቀረበ

October 15, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ጥቅምት 05 2017| NBC ETHIOPIA- የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ “አፍሪካ በጠንካራ አንድነት፣ ለሁለንተናዊ ጸጥታና ሰላም” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል።

በጉባዔው መክፈቻ መርሃ-ግብር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ እና ከአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ የመከላከያ ሚኒስትሮች እየተሳተፉ ነው።

አህጉራዊ የጋራ ምክክር በማካሄድ የመፍትሔ ሀሳብ ማመንጨት ጉባዔው የተዘጋጀበት ዋና አላማ መሆኑ በመክፈቻ መርሃ-ግብሩ ተገልጿል።

በጉባዔው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሽብርተኝነት፣ የድንበር ግጭት እና የእርስ በእርስ ጦርነት አፍሪካን እያመሳት እንደሚገኝ ተናግረዋል።

ከሰሀል ቀጠና እስከ አፍሪካ ቀንድ ድረስ ሰላም እና መረጋጋት አይስተዋልም ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህም እንደ አህጉር ሰላም ለማስፈር በህብረት እና በአንድነት አለመተባበራችን የሚያሳይ ነው ብለዋል።

ሰላም የሰፈነባትን አፍሪካን ዳግም ለመፍጠር የመከላከያ ሰራዊቶቻችን አቅም በማሳደግ ልንተባበር ይገባል ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በአህጉሪቱ ሰላም እና ደህንነትን ለማስፈን ወታደሮቿን በማሰማራበት በቀጠናው ከፍተኛ አስተዋፅኦን እያበረከተች ትገኛለች ያሉት በአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች እና የፀረ ሽብር ተጠሪ ባባቱንዴ አባዮሚ ናቸው።

ይህም ኢትዮጵያ በአህጉሪቱ ሰላምን ለማስፈን ያላትን ቁርጠኝነት እና የመከላከያ አቅሟን የሚያመለክት ነው ብለዋል ተጠሪው።

ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚቆየው ጉባኤው ተሳታፊዎች ሀገሮች ወታደራዊ ግብዓቶችንና ትጥቆችን በራስ አቅም ማሟላት በሚያስችሉ ጉዳዮች እና በዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ዙሪያ በመምከር የመፍትሔ አቅጣጫ እንደሚቀመጡ ይጠበቃል።

በ-ሀሴት ሀይሉ

📌YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

📌 TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

📌Website – https://nbcethiopia.com/news/

📌Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBCEthiopia

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

የውጭ ምንዛሬ መግዣ እና መሸጫ መካከል ያለው ልዩነት ከሁለት በመቶ በላይ እንዳይሆን ተባለ

Next Post

መስማት ለተሳናቸው የሬሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ያፋ ሆነ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
51
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
መስማት ለተሳናቸው የሬሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ያፋ ሆነ

መስማት ለተሳናቸው የሬሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ያፋ ሆነ

የጀርመን ወጣቶች ስጋት

የጀርመን ወጣቶች ስጋት

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስነ ሕዝብ ፈንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ትብብር ለማጠናከር እንደሚፈልግ ገለጸ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስነ ሕዝብ ፈንድ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ትብብር ለማጠናከር እንደሚፈልግ ገለጸ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?