Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሴኡል ስማርት ሲቲ 2024 ምርጥ አመራር ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

October 10, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | መስከረም 30 2017| NBC ETHIOPIA- የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የሴኡል ስማርት ሲቲ 2024 ምርጥ አመራር ሽልማት አሸናፊ በመሆን እውቅና ተበርክቶላቸዋል።

ከንቲባዋ በዓለም ካሉ መሪዎች ከተማን ለመቀየር በትጋት በመሥራታቸው ልዩ እውቅና የሰጠው ውድድር በዓለም ዙሪያ ከ72 ሀገሮች እና ከ115 ከተሞች የተውጣጡ ተሳታፊ ዎችን ያካተተ መሆኑም ተመላክቷል።

ከንቲባዋ የስማርት ሲቲ ምርጥ አመራር ሽልማት ተሸላሚ ሊሆኑ የቻሉት የአዲስ አበባን ነዋሪዎች ህይወት ለማሻሻልና የከተማዋን መሰረተ ልማት ለማዘመን ባሳዩት ቁርጠኝነትና ባስመዘገቡት ውጤት መሆኑን በመረሀ ግብሩ አዘጋጆች ተገልጿል፡፡

ከንቲባዋ በተለይም እንደ ኮሪደር ልማት ባሉ ፕሮጀክቶች ለአየር ንብረት ተስማሚ ለሆኑ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች ቅድሚያ በመስጠት ለሁሉም ነዋሪዎች ምቹ የሆነች አካታች ከተማ ለመገንባት በሚያደርጉት ያላሰለሰ ጥረት እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የከተማዋን ነዋሪዎችን ኑሮ በማሻሻል ላይ ትኩረት በማድረግ በሰሩት ስራና ባስመዘገቡት ስኬት መሆኑ ተገልጿል፡፡

በተደራራቢ ስራ ምክንያት በመረሀ ግብሩ ላይ መገኘት ያልቻሉት ከንቲባ አዳነች በተወካያቸው የኢኖቬሽ እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ሀላፊ አቶ ሰለሞን አማረ በኩል ባስተላለፉት የምስጋናና የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት ጊዜያችሁን ጉልበታችሁን ሳትሰስቱ የከተማችንን እና የነዋሪዎቿን ህይወት ለማሻሻል ሌት ተቀን አብራችሁን የሰራችሁ ባለድርሻ አካላት እና ልማት የተባበራችሁ የከተማችን ነዋሪዎች ሁሉ ውጤቱ ሁላችንም በመሆኑ ምስጋና ይገባችኋል ፤ ሽልማቱ የሁላችንም ነው ብለዋል።

እንዲህ አይነቱ ሽልማት ይበልጥ እንድንበረታ ተጨማሪ አቅምና ተነሳሽነት ይፈጥራልናል ይሄ ጅማሮ ነዉ ገና ብዙ እንሰራለን ማለታቸውን ከከንቲባ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

📌YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

📌 TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

📌Website – https://nbcethiopia.com/news/

📌Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBCEthiopia

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

ፍሎሪዳ “ሀሪኬን ሚልተን” በተባለ ከባድ አውሎ ነፋስ ተመታች

Next Post

“ኢትዮጵያን ማበልፀግ የትውልዶች ሁሉ ህልም ወይም ምኞት ሆኖ የቆዬ ነበር”- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
“ኢትዮጵያን ማበልፀግ የትውልዶች ሁሉ ህልም ወይም ምኞት ሆኖ የቆዬ ነበር”- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

“ኢትዮጵያን ማበልፀግ የትውልዶች ሁሉ ህልም ወይም ምኞት ሆኖ የቆዬ ነበር”- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

በሩብ ዓመቱ 367 ሺህ ፓስፓርት ታትሞ ለደንበኞች መሰራጨቱ ተገለፀ

በሩብ ዓመቱ 367 ሺህ ፓስፓርት ታትሞ ለደንበኞች መሰራጨቱ ተገለፀ

ኢትዮጵያ በጥቅምት ወር በርካታ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንሶችን እንደምታስተናግድ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ

ኢትዮጵያ በጥቅምት ወር በርካታ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንሶችን እንደምታስተናግድ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?