፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መስከረም 10 2017| NBC ETHIOPIA- የ2017 ዓ.ም የሀዲያ ብሔር የዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓል ዛሬ በሆሳዕና ከተማ በሀዲይ ነፈራ በደማቅ ሁኔታ ይከበራል።

በበዓሉ የተለያዩ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች ተዋቂ አርቲስቶች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። የ”ያሆዴ” በዓል ዋዜማ በትናትናው ዕለት በተለያዩ ዝግጅቶች መከበሩን የኢፕድ ዘገባ ያመለክታል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbcv
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












