Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የደመራና የግሸን ማርያም በዓል አከባበርን አስመልክቶ ከሃይማኖት አባቶችና ከጸጥታ አባላት ጋር ውይይት ተካሄደ

September 23, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | መስከረም 13 2017| NBC ETHIOPIA- የደሴ ከተማ ሰላምና ደህንነት መምሪያ የደመራና የግሸን ማርያም በዓል አከባበርን አስመልክቶ ከሃይማኖት አባቶችና ከጸጥታ አባላት ጋር ውይይት አካሂዷል።

ደሴ ከተማ ማህበረሰቡና የሃይማኖት አባቶች ሰላም ወዳድ በመሆናቸው ሰላማችን ተጠብቆ የደመራ በዓልን ለማክበር ደርሰናል በዓሉም በሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ የጸጥታ አባሉ፣ የከተማዋ ማህበረሰብና የሃይማኖት አባቶች በጋራ መስራት ይጠበቃል ተብሏል።

ኮማንደር ሰይድ አሊ የደሴ ከተማ ሰላምና ደህንነት ሃላፊ በዓሉ ከሚከበርበት ራቅ ያሉ አካባቢዎች ላይ ያሉ ምዕመናን ቀደም ብለው በመነሳት አረጋውያንና ህጻናትን በመጠበቅ ህገወጥ ተግባሮችን ለጸጥታ አካል በመጠቆም በዓሉ በሰላምና በወቅቱ ተከብሮ እንዲጠናቀቅ በጋራ መስራት ይጠበቃል ብለዋል።

የሀይማኖት አባቶች እንዳሉት በሃይማኖት በዓላቶችና የከተማችንን ሰላም በማስጠበቅ ማህበረሰቡ ያለስጋት እንዲቀሳቀስ በጸጥታ አባሎቻችን እየተደረገ ያለው እንቅስቃሴና ትግል እጅግ ሚመሰገን መሆኑን ገልጸዋል።

መስከረም16/207 የሚከበረውን የደመራ በዓልም እኛም አንደ ሃይማኖት አስተምሮታችን ለሰላም ትልቅ ዋጋ ሰጥተን ከምዕመናኑ ጋር በመወያየት በዓሉ በሰላም እንዲከበርና ስርዓቱ በወቅቱ እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መጨረሳቸውን ገልጸው፤ ከጸጥታ አባሎች ጋርም በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን ተናግረዋል።

የጸጥታ አባሎችም እንደ ጸጥታ መዋቅራችን ከደመራ በዓል ጀምሮ እስከ ጊሸን ማርያም ክብረበአል ያለምንም የጸጥታ ችግር ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ለማድረግ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ብለዋል።

አክለውም የሃይማኖት አባቶችም ለምዕመናኑ ጠንከር ያለ መልዕክት በማስተላለፍ በዓሉ በወቅቱ እንዲከበር መደረጉ ለምዕመኑ ደህንነት መሆኑን በማስገንዘብ በሰላም ተከብሮ አንዲጠናቀቅ ተጋግዘን መስራት ይጠበቅብናል ሲሉ መግለፃቸውን አማራ ኮሙኒኬሽን ዘግቧል።

📌YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

📌 TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

📌Website – https://nbcethiopia.com/news/

📌Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

“ቻይና እየተፈታተነችኝ ነው” – አሜሪካ

Next Post

የሲሪላንካ ምርጫ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የሲሪላንካ ምርጫ

የሲሪላንካ ምርጫ

በተለዋዋጭ የአየር ንብረት ለቀዳማይ ልጅነት መሠረት መጣል

በተለዋዋጭ የአየር ንብረት ለቀዳማይ ልጅነት መሠረት መጣል

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?