፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መስከረም 06 2017| NBC ETHIOPIA- የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት እና የ2024 ፕሬዚዳንታዊ እጩ ተወዳዳሪ ዶናልድ ትራምፕ ዳግም የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው።
ትራምፕ ከዳግም የግድያ ሙከራ ለጥቂት የተረፉት በፍሎሪዳ የጎልፍ ክለባቸው አቅራቢያ ነው። በትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራውን ያደረገው ተጠርጣሪ በፀጥታ ሀይሎች መያዙም ተገልጿል።ዘገባው የኖቪንቴ ኮም ነው
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












