፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መስከረም 06 2017| NBC ETHIOPIA- የሀገሪቱ የቱሪዝም ዘርፍ መረጃ የሚያዝበት “የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት” ከተባበሩት መንግስታት ደርጅት፣ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት እና ከሌሎች ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር ስለመዘጋጀቱ ተገልጿል።
የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት የቱሪዝም ዘርፍ ለሀገር ኢኮኖሚ ያለውን አበርክቶ በጥልቀት ያሳያል ተብሏል።
የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ በሰጡት መግለጫ የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት በዘርፉ ያሉ አጠቃላይ መረጃዎችን በአግባቡ ለመሰነድ ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው ተናግረዋል፡፡
በ-ሀይማኖት ወርቁ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook – https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












