፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መስከረም 04 2017| NBC ETHIOPIA-በአውሮፓውያኖቹ 2014 ስልጠና መስጠት የጀመረው ሳንቴ ሜዲካል ኮሌጅ ለ7ኛ ዙር ተማሪዎቹን አስመርቋል።

ኮሌጁ በጠቅላላ ህክምና፣ በጥርስ ህክምና፣ በህብረተሰብ ጤና እንዲሁም በስነ ተዋልዶ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 115 ሰልጣኞችን ነው ያስመረቀው።
በ -አክረም ኑርያ
📌YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
📌 TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
📌Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
📌Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












