፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ጳጉሜ 04 2016| NBC ETHIOPIA- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ500 ሺህ ለሚልቁ ዜጎች የህብር ቀን እና መጪው አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ማዕድ ማጋራቱን ገለጸ።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በርካታ ችግሮች አጋጥመውን በርካታ ድሎች አስመዝግበናል፤ ችግሮቻችንም በህብር ሆነን አልፈናል ብለዋል።

በህብር ካለፍናቸው ጉዳዮች ማዕድ ማጋራት፣ የተቸገሩ ዜጎችን ቤት ማደስ እንዲሁም የኑሮ ውድነቱ የፈጠረውን ጫና ለማቃለል የተሰሩ ስራዎች ተጠቃሽ መሆናቸዉን ጠቁመዋል።
ከ500 ሺህ በላይ ዜጋች የማዕድ ማጋራት በአደስ አበባ በሁለም ክፍለከተሞች እንደሚደረግ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል።
መጪው አዲስ አመት የሰላም፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ተመኝተዋል።
በ-ሰላም ይልማ
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












