፨ ፨ ፨ ፨ ፨፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ነሐሴ 29 2016| NBC ETHIOPIA- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልዕክት ከቻይና-አፍሪካ ትብብር ጉባኤ ጎን ለጎን ከጀኔራል አብደል ፈታህ አልቡርሃን ጋር ከባለፈው ሐምሌ ካደረጉት ውይይት የቀጠለ ውይይት ማድረጋቸውን ገልፀዋል።

በቆይታችንም ሰፋ ያለ መጠነ ርዕይ ባላቸው የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ አተኩረናል ብለዋል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












