Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Uncategorized

የ2024 ምርጥ መዳረሻ ስፍራዎች

July 31, 2024
in Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ 

ሰዎች ለመዝናናት እና አዳዲስ ሁነቶችን ለመከወን በማህበራዊ ትስስር ገጾች በሚዘዋወሩ ምስሎች እና መረጃዎች ተመርኩዘው ስፍራዎችን መምረጥ እየተለመደ መጥቷል፡፡

እየተገባደደ ባለው የፈረንጆች 2024 በአለም ዙሪያ ለሚገኙ ጎብኚዎች ምርጥ የመዳረሻ ቦታ ናቸው ያላቸውን100 ስፍራዎች ታይም ይፋ አድርጎል ፡፡ ጥቂቶቹን እነሆ

Icon of the Seas መርከብ 

ቫኬሽንን በተለየ የመርከብ ላይ ሽርሽር ላይ ማሳለፍ በበርካቶች ዘንድ ተመራጭ እየሆነ መቷል፡፡ በሚአሚ የሚገኘው እና በአንድ ጊዜ 10 ሺ የሚጠጉ  ሰዎችን የመያዝ አቅም ያለው  Icon of the Seas መርከብ  ለመርከብ ላይ ሽርሽር በበርካቶች ዘንድ ተመራጭ መዳረሻ መሆን ችሏል ፡፡ በውስጡም ለቤተሰብ የሚሆኑ ቅንጡ ማረፊያዎች ፤ ሰባት የዋና ገንዳ ፣ በውሃ ላይ የተሰራ ግዙፍ  ወተር ፓርክ እና ቆይታን የሚያሳምሩ በርካታ መዝናኛ ስፍራዎች በውስጡ ይገኛሉ ፡፡ መርከቧም በየደረሰችበት ዳርቻዎች የሚከወኑ ሁነቶች በጎብኚዎች ዘንድ ተመራጭ መሆኑን የታደሙት ይመሰክራሉ፡፡ በዚህ የቱሪዝም ዘርፍ በ2023 31.7 ሚሊዮን ጎብኚዎች መመዝገባቸውን ታይም መጽሄት አስነብቧል፡፡

ለተፈጥሮ እና ውሃ አድናቂዎች የአይን ማረፊያ ናት ይባልላታል፡፡ በሜዲትራኒያን ባህር ላይ የምትገኘው የስፔኗ ፎርሜንቴራ ደሴት፡፡

ሰዎች በቀላሉ ዘና ለማለት እና መንፈሳቸውን ለማደስ ወደ ደሴቷ ያቀናሉ፡፡ ደሴቷ በአውሮፓ ከሚገኙ ውብ የባህር ዳርቻዎች ምርጧ በመባል ተመርጣለች፡፡

የጀልባ ሽርሽር እና በሚያብረቀርቅ ክሪስታል ውሃ ውስጥ መዋኘት በጎብኚዎቹ የሚከወኑ ተወዳጅ ተግባራት ናቸው፡፡ደሴቲቱንም ለመጎብኘት የበጋ ወቅት ተመራጭ ጊዜ ነው ተብሏል፡፡

በለምለም መልካምድሩ በሚታወቀው የአፍሪካ ትልቁ ተራራ ኪሊማንጃሮ የተከበበው የኬኒያው ቅንጡ አንጋማ አምቦሴሊ ሎጅ በ2024 ምርጥ ተጎብኚ ስፍራዎች ዝርዝር መካተት ችሏል፡፡

ሎጁ በሚገኝነት ብሄራዊ ፓረክ ውስጥ የሚገኙት እንደ ዝሆን ፣ አንበሳ፣ ነብር ፣ ጎሽ እና በርካታ ዝርያዎች ያላቸው የዱር እንስሳት እና ወፎች ጎብኚዎችን የሚያማልሉ ምስህቦች ናቸው፡፡

የእግር ጉዞ እና የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ ፣የተለያየ ብዝሃ ህይወት መመልከት እና ፎቶ ማንሳት ወደ ቦታ ለሚያቀኑ ጎብኚዎች  ተወዳጅ ድርጊቶች መሆናቸው ነው የተካተተው፡፡

በአሁን ወቅት ሰዎች ስለ ምድር እና ጠፈር እንዲሁም ሳይንሳዊ አወቃቀሮች ለማወቅ ያላቸው ጉጉት እየጨመረ መምጣቱ ይስተዋላል፡፡ከዚም ጋር ተያይዞ የጠፍር እና ተያያዥ  ቱሪዝም ዘርፉ በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ በዚ ቱሪዝም ዘርፉ ደግሞ ቻይና ተመራጭ መዳረሻ ናት ይለናል ሲ ኤን ኤን፡፡

ቻይና ይህን የቱሪዝም ዘርፍ ለማዳበር ያላት ፍላጎት ከፍተኛ ነው፡፡  የዌንቻንግ ከተማም የሮኬት ማስወንጨፊያ ማዕከል እና ከጠፈር ጋር የተያያዘ የቱሪዝም መዳረሻ በመሆን እያገለገለች ትገኛለች፡፡ 

ShareTweetShare
Previous Post

38ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች

Next Post

ጄነራል አልቡርሀን ከግድያ ሙከራ አመለጡ

Related Posts

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ
Uncategorized

የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ

October 10, 2026
19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል
News

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

October 9, 2026
16
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ
News

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

October 8, 2026
33
የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ
News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
23
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019
Uncategorized

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

September 27, 2026
23
Next Post
ጄነራል አልቡርሀን ከግድያ ሙከራ አመለጡ

ጄነራል አልቡርሀን ከግድያ ሙከራ አመለጡ

በባሕር ዳር ከተማ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ተመለሰ

በባሕር ዳር ከተማ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ተመለሰ

የካንሰር ህክምና ተደራሽነት ችግር ለሰዎች ህይወት መጥፋት ምክንያት ሆኗል ተባለ

የካንሰር ህክምና ተደራሽነት ችግር ለሰዎች ህይወት መጥፋት ምክንያት ሆኗል ተባለ

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?