Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Uncategorized

ቅንጡዎቹ የተሽከርካሪ ቤቶች

July 25, 2024
in Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ 

አዲስ አበባ | ሐምሌ 18 2016| NBC ETHIOPIA-አሁን ላይ ተሽከርካሪዎች ከሚሰጡት ግልጋሎትና ካላቸው ፋይዳ  አንጻር ተፈላጊነታቸው በእጅጉ እያየለ መጥቷል፡፡

መኪኖች ቀድሞ በነበረው ጊዜ ግልጋሎታቸው ሰዎችን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ከማሸጋገር እምብዛም ያልበለጠ ነበር፡፡

ሆኖም ከጊዜ ወደ ጊዜ በርካታ የመኪና አምራች ድርጅቶች የተለያዩ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በመጠቀም የመኪኖችን ግልጋሎት አይነትን አስፍተዋል፡፡እነዚህ ተሸከርካሪዎች ቅንጡ ቤቶችን ጨምረው የያዙና  የብዙዎችን ትኩረት መሳብ ችለዋል፡፡

በብዙዎች ተፈላጊ እየሆኑ የመጡ አምስት ተሸከርካሪዎችን እነሆ፡፡

👉 የደምበል ሞተር ሆም

ደምበል የተሰኘው ግዙፍ ተሽከርካሪ በገጽታው እንደሚታየው ተሸከርካሪ ብቻ አይደለም፡፡በውስጡ እጅግ የተዋቡና ቅንጡ መኖሪያ ቤትን ጨምሮ ውስጣዊም ሆነ ውጫዊ ገጽታው በእጅጉ የተዋበ ነው፡፡

ተሸከርካሪው 12 ሜትር ርዝመትና 2.5 ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን አነስ ያለ ጋራዥና ኩሽና በተጨማሪም አንድ የመኝታ ክፍል የያዘ ነው፡፡አራት ሰዎችን በፍፁም ምቾት ሊመግብ የሚችል መመገቢያ ስፍራን ያካተተ ነው፡፡

ኩሽናው እና አስፈላጊ መገልገያዎችን ጨምሮ ማቀዝቀዣ ፍሪጅ የያዘ ነው፡፡ደምበል የተሰኘው ተሽከርካሪ ቤት በ1 ነጥብ 25 ሚሊዮን ዶላር ለገበያ ቀርቧል፡፡

👉ፐርፎርማንስ ኤስ ሞተር ሆም

በጀርመን የቅንጦት የሞተር ሆም አምራች ድርጅት ይፋ የተደረገው ፐርፎርማንስ ኤስ የተሰኘው ተንቀሳቃሽ መኖሪያ ቤት ለገበያ የቀረበው በፈረንጆቹ 2021 ነበር፡፡

መኖሪያ ቤትን ያካተተው ተሽከርካሪ ተንቀሳቃሽ ጋራዥ ከመያዙ በላይ  መኝታ ክፍል እና  ሻወርን አካቶ  ይዟል፡፡ ፐርፎርማንስ ኤስ ኩሽና እቃ ማጠቢያና ማቀዝቀዣም ያለው ተሸከርካሪ ነው፡፡

በዓለም ላይ ካሉ እጅግ ውድ የሞተር ቤቶች አንዱ ሲሆን ዋጋው እስከ 7 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ይደርሳል ተብሏል፡፡

👉stx ሞተር ሆም

ይህ ተሽከርካሪ በላቁ ቴክኖሎጂዎችና አዳዲስ የደህንነት ስርዓቶችን ጨምሮ የተለያዩ የአሽከርካሪዎች እገዛ ስርዓቶችን አጠቃሎ የያዘ ነው፡፡

የተሸከርካሪው ሞዴል ሙሉ ለሙሉ የተሟላ ኩሽና ያለው ሰፊ እና ምቹ የመኖሪያ ቦታን ያካተተ ነው፡፡ምቹ መታጠቢያ ቤትና ያማረ መኝታ ቤት በዚህ ተሽከርካሪ ውስጥ  የሚገኙ ናቸው፡፡

ግዙፍ ምቹ የመኖሪያ ቦታ የተሟላ ኩሽና፣ ደረጃውን የጠበቀ መታጠቢያ ቤትና ሰፊ የመኝታ ክፍሎች የተሸከርካሪው አካል ናቸው። ይህ ሞዴል ስኩተሮችን፣ብስክሌቶችንና እንዲሁም ተጨማሪ መጫወቻዎችን ማከማቸት የሚችል ነው፡፡

👉ኤሊያም ሜን ፓላዞ ሞተር ሆም

ኤሊያም ሜን ፓላዞ ሞተር ሆም በአውስትራሊያ ኩባንያ የተሰራ የቅንጦት ሞተር ቤት ወይም የመዝናኛ ተሽከርካሪ ነው።

ኤሊየም ሜን ፓላዞ በቅንጡነቱ ይዘቱ የብዙዎችን ቀልብ መሳብ ችሏል፡፡ፓላዞ ባለ ከፍተኛ የስፖርት መኪና ወይም የቅንጦት ጀልባ የሚመስል ኤሮዳይናሚክ ዲዛይን ገጽታ አለው፡፡ ከ12 እስከ 20 ሜትሮች ባለው ርቀት በተለያየ ርዝመት ማግኘት ይቻላል፡፡

በውስጡ ሰፊ የመኖሪያ ክፍል እና የመዝናኛ ቦታዎች ያካተተ ሲሆን ማንኛውንም የቤት ውስጥ አገልግሎት በመኪናው ላይ ማግኘት እንዲቻል ተደርጎ የተሰራ ነው፡፡

ይህ ቅንጡ ተሽከርካሪ እስከ አንድ ሚሊየን ዶላር እንደሚሸጥ ዋጋ ወጥቶለታል፡፡

👉ፉሪዩን ኤልሲዩም ሞተር ሆም

ኤሊሲየም ከቅንጦት የመዝናኛ ተሽከርካሪዎች ውስጥ የሚካተት ነው፡፡

ከሌሎቹ በተለየ መልኩ ልዩ ትኩረትን እንዲስብ ያደረገው ጣሪያው ኤሊኮፍተርን ማሳረፍ የሚችል መሆኑ ነው፡፡በተሸከርካሪው ውስጥ 45 ጫማ ርዝመት ያለው ዘመናዊ ኩሽና ምቹ መቀመጫና የመመገቢያ ቦታን ያካተተ ሆኖ ተሰርቷል።

አረፍ ለማለት የሚያስችሉ ቅንጡ ሶፋዎችንና ቴሌቪዥኖችን አካቶ ነው የተሰራው፡፡ዋጋውስ ካሉ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ነው ተብሏል፡፡

ShareTweetShare
Previous Post

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቢኢ ብር ፕላስ የተሰኘ አዲስ መተግበሪያን ይፋ አደረገ

Next Post

ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤው የተሳታፊዎች መረጣ እየተደረገ ነው

Related Posts

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ
Uncategorized

የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ

October 10, 2026
19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል
News

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

October 9, 2026
16
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ
News

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

October 8, 2026
33
የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ
News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
23
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019
Uncategorized

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

September 27, 2026
23
Next Post
ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤው የተሳታፊዎች መረጣ እየተደረገ ነው

ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤው የተሳታፊዎች መረጣ እየተደረገ ነው

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በ2016 በጀት አመት 57.14 ቢሊየን ብር ማግኘቱ ተገለፀ

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በ2016 በጀት አመት 57.14 ቢሊየን ብር ማግኘቱ ተገለፀ

ሰሜን ኮሪያ የወታደራዊ ምስጢሮችን ሰርቃለች ስትል አሜሪካና አጋሮቿ ከሰዋል

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?