Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ሰሞነኛ አስገራሚ ጉዳዮች

July 25, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ 

አዲስ አበባ | ሐምሌ 18 2016| NBC ETHIOPIA-አለም በየቀኑ ከአራቱም አቅጣጫ አስገራሚ ክስተቶችን ታስተናግዳለች ፡፡ እኛም ከሰሞነኛ አስገራሚ እና አነጋጋሪ ጉዳዮች ጥቂቶቹን እንካቹ ልንላቹ ወደድን ፡፡

የመጀመሪያው አስገራሚ ጉዳያችን በ98 አመታቸው ዶክቴሬት ዲግሪ የተሰጣቸው አዛውንት ናቸው ፡፡ ሮስሜሪ ፎውለር ይባላሉ ከ75 ዓመታት በፊት ወደ ትዳር መግባታቸውን ተከትሎ የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ሳይቀበሉ ትምህርታቸውን ስለማቋረጣቸው ይናገራሉ፡፡  ነገር ግን  ከበርካታ አመታት በኃላ  የ22 አመት ወጣት ሆነው የተሰናበቱት የቀድሞ ዩኒቨርሲቲያቸው የ98 አመት አዛውንት ሆነው የክቡር ዶክትሬት ማበርከቱ በበርካቶች ዘንድ መነጋገሪያ እንዲሆኑ አድርጓቸዋል፡፡

1948 በኢንግላንድ በሚገኘው ብሪስቶል ዩኒቨርሲቲ የፊዚክስ ተማሪ በነበሩበት ወቅት ባደረጉት ምርምር ካኦን የተሰኘ ቅንጣትን አግኝተው እንደነበርም ተገልጿል፡፡ ይህን ከግምት በማስገባት ነው በማምሻ እድሜያቸው የክብር ዶክተሬት ካባን የተጎናጸፉት፡፡

ሌላኛው አስገራሚ ጉዳያችን ከወደ  ታይላድ  የተሰማ ነው ፡፡ በሀገረ ታይላንድ እና ላኦስ አካባቢ የሚኖሩ ዜጎች ኮይ ፕላ የተሰኘ ከጥሬ አሳ የሚዘጋጅ ተወዳጅ ባህላዊ ምግብ አላቸው፡፡

ታዲያ የሀገሬው ሰዎች ተወዳጅ ምግብ በየአመቱ በታይላድ ብቻ  20ሺ ለሚሆኑ ሰዎች ሞት ምክንያት መሆኑ ነው ኦዲቲ ሴንተራል ያስነበበው፡፡ 

ምግቡ በዋነኛነት የሚዘጋጀው በተፈጨ ጥሬ አሳ፣የሎሚ ጭማቂ፣ ቅጠላቅጠሎች እና ቅመሞችን በመጠቀም ሲሆን ዋነኛ ችግሩም አሳው ስለመሆኑ በተደረጉ ጥናቶች የተለየው፡፡እናም በአሳው ላይ የሚገኙ ጥገኛ ተዋሲያን አስከፊ የካንሰር በሽታን እንደሚያስከትሉ ስለመሆናቸው እና 20 ሺህ ሰዎችን በየዓመቱ እየገደለ ስለመሆኑ የተነገረው ፡፡

አስገራሚው የሎተሪ እጣ አሸናፊ በሚል መነጋገሪያ ሆኗል ፡፡ ህልሙ አንድ ሚሊዮን ዶላር እንዲያሸንፍ ያደረገው ግለሰብ ፡፡

የፕሊማውዝ ነዋሪው ሃዋርድ ኬንድል ጁኒየር በህልሙ በ10 ዶላር የሚሸጥ  ሎተሪን ገዝቶ አራት ሚሊዮን ዶላር ሲደርሰው እንዳየ ይናገራል ፡፡

ነገር ግን  ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነሳ እንደማንኛውም ሰው ህልም ነው ብሎ ማለፍ ያልፈለገው ሃዋርድ ይልቁንም ህልሙን እውን ለማድረግ  አቅራቢው  ወደሚገኝ  ሎተሪ መሸጫ በመሄድ አንድ የሎተሪ ትኬትን ይገዛል ፡፡ ትኬቱም  የአንድ ሚሊዮን ዶላር አሸናፊ  ሊያደርገው ችሏል፡፡

በ-የአብስራ ብርሀኑ

ShareTweetShare
Previous Post

በፊሊፒንስን የደረሰው የመርከብ መስመጥ አደጋ

Next Post

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቢኢ ብር ፕላስ የተሰኘ አዲስ መተግበሪያን ይፋ አደረገ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቢኢ ብር ፕላስ የተሰኘ አዲስ መተግበሪያን ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቢኢ ብር ፕላስ የተሰኘ አዲስ መተግበሪያን ይፋ አደረገ

ቅንጡዎቹ የተሽከርካሪ ቤቶች

ቅንጡዎቹ የተሽከርካሪ ቤቶች

ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤው የተሳታፊዎች መረጣ እየተደረገ ነው

ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤው የተሳታፊዎች መረጣ እየተደረገ ነው

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?